ባለቤቲን ያለምንም ጥፋቱ የቤቱ በር ላይ ገደሉት

የህወሓት ታጣቂዎች በዳባት ወረዳ በጭና በፈጸመው ጭፍጨፋ ከ200 በላይ ንጹሀን ተገድለዋል። ከእነዚህ ንጹሀን መካከል የወይዘሮ ካሳዬ ዘውዱ ባለቤት አንዱ ናቸው። “ባለቤቴን ቤታችን በር ላይ ያለምንም ጥፋቱ በግፍ ገደሉት። አስከሬኑን መቅበር ባለመቻሌ በቤቴ...

የእርዳታ ተሽከርካሪዎች ከትግራይ አለመመለሳቸው አሳስቦኛል – የሰላም ሚኒስቴር

ወደ ትግራይ ክልል ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውሉ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን ጭነው የገቡ ከባድ ተሽከርካሪዎች በተቀመጠው የአሰራር ስርዓት መሰረት ተመልሰው መውጣት ሲገባቸው አለመመለሳቸው አሳስቦኛል ሲል የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር...

በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉት ወገኖች ለረሃብ ተጋለጡ

በክልሉ ከ700 ሺህ በላይ በምግብ ለሥራ የሚተዳደሩ ወገኖች መኖራቸው ተገልጿል። በአማራ ክልል በአጠቃላይ ከአንድ ሚሊዮን 300ሺህ በላይ የዕለት ምግብ ርዳታ የሚፈልጉ ወገኖች እንደሚኖሩ ነው የተገለጸው።  በአማራ ክልል ህወሓት በተቆጣጠራቸው...

የውጭ አበዳሪዎች ለኢትዮጵያ ብድር ለመልቀቅ እያመነቱ ነው ተባለ

ለኢትዮጵያ ዋነኛ አበዳሪ የሚባሉ የፋይናንስ ተቋማት ከ11 ቢሊዮን ዶላር በላይ ተጨማሪ ብድር ለመልቀቅ እያቅማሙ ነው። ይህም የሆነበት ዋነኛው ምክንያት ተጨማሪ ብድር ለአገሪቱ መስጠት የመክፈል አቅሟን የበለጠ ሊያዳክም ይችላል ከሚል...

የዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከትግራይ እየወጡ ነው

ትግራይ ዉስጥ የሚደረገዉ ጦርነት ያሰጋቸዉ የተማሪዎቹ  ወላጆችና ቤተሰቦች፣ መንግስትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተማሪዎቹን ከክሉ ያስወጡላቸዉ ዘንድ በአደባባይ ሰልፍ ጭምር ጠይቀዉ ነበር።ይሁንና በፀጥታ መደፍረስ ምክንያት ተማሪዎቹ በተፈለገዉ ፍጥነት ከትግራይ ክልል አለመዉጣታቸዉ ሥጋት አስከትሎ...

ህወሃት ህጻናትን ለጦርነት እየማገደ ነው

ህወሃት ህፃናትን ወደ ጦር ሜዳ እየማገደ የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ እንዳይኖር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን ጠበቃና የህግ ባለሙያ ዳዊት መንግስቱ ተናግሩ። በአውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በ2000 የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላለ ጉባኤ በፀደቀው የህፃናት...

ኢትዮጵያ በትግራይ መድፈርን እንደ ጦርነት ስልት እየተጠቀመች ነው – አምነስቲ

በሰሜን ኢትዮጵያ ለዘጠኝ ወራት በዘለቀው ግጭት የተፈጸሙት የመብት ጥሰቶች የጦር ወንጀሎች ናቸው ሲል የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ባወጣው ሪፓርት ገልጿል። የተፈፀሙት የፆታ ጥቃት ወንጀሎች ክብደት እና መጠን በጣም አስደንጋጭ፣ የጦር ወንጀል...

በትግራይ ክልል የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ እንዳሳሰበው ተመድ ገለጸ

በትግራይ ክልል ያሉ ሁሉም ታጣቂ ኃይሎች የዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶችና የሰብዓዊ ድጋፍ ሕግጋትን መሠረት በማድረግ ለኤርትራውያን ስደተኞች ጥበቃ እንዲያደርጉ አንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሙያ ጥሪ አቀረቡ። የመንግሥታቱ ድርጅት ልዩ...

በትግራይ ኤርትራውያን ስደተኞች አደጋ ላይ ናቸው – ተመድ

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት በትግራይ ውስጥ እየተባባሰ ባለው ጦርነት መካከል የሚገኙ ወደ 24ሺ የሚሆኑ የኤርትራውያን ስደተኞች ትልቅ አደጋ ላይ መሆናቸውን አስታውቋል፡፡ ማይጸብሪ አካባቢ እየተካሄደ ያለው ውጊያ እየተጠናከረ በመምጣቱ በማይ...

መፍትሄው ዲፕሎማሲ ብቻ ነው – አሜሪካ

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የቀጠናዊ ጉዳዮች ቃል አቀባይ ሳሙኤል ዋርበርግ፤ ትላንት እሁድ በሰጡት ቃል አሜሪካ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብ ጉዳይ ብቸኛው መፍትሄ ዲፕሎማሲ ነው ብላ ታምናለች ብለዋል። ከTeN...