ደሴ እና የሸዋበር መስጊድ! የጢጣው ኮሌኔል ጉድ!
(በውብሸት ሙላት) እስከ 2003/4 ዓ.ም. (በትክክል ባላስታውሰውም) ድረስ ዋና ተልእኮው ግጭት መፍጠር የሚመስል ተግባር ውስጥ የተሰማራ አንድ ኮሌኔል(ስሙን ላለመጥቀስ ነው) ነበር፡፡ ጢጣ የወታደር ካምፕ...
“የአንድነት ኃይሉ” ዕጣ!
(ጌታቸው ሽፈራው) አንድ እውቅ ፖለቲከኛ ወደ አማራ ክልል አቅንቶ ነበር። ብዙ ዋጋ ከፍሏል። "እስኪ አማራ ያድንህ" ተብሏል። በእስር ቤቶች የሚፈፀሙትን የዘር ጥቃቶች አይቷል። ይህ...
የዶ/ር አቢይ ለውጥ የትግራይን ሕዝብ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም ስለዚህ እንደግፈዋለን!
(በክብሮም አድሐኖም ገብረየሱስ)
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ የትግራይን ሕዝብ እንወክላለን የሚሉ ግን የማይወክሉ ግለሰቦች በፌስበክ አካውንታቸው ዶ/ር አቢይ አሕመድ በፓርላማ የተናገሩትን በማጣመምና ነገር በመሰንጠቅ የትግራይ...
የቅዳሜው የድጋፍ ሰልፍ ብዙ እንድምታ ያለው ነው
(በያሬድ ሀይለማርያም) ከ1997ቱ የቅንጅት ሰልፍ ለየት የሚለው በተሳታዊዎች ስብጥር አይነት ይመስለኛል። በነገው ሰልፍ ሦስት አይነት የማህበረሰቡ ክፍሎች የሰልፉ ታዳሚ ይሆናሉ። የመጀመሪያው በመንግስት መዋቅር ውስጥ...
አዲሱን የአማራው ፓርቲ ማን ወለደው?
(ጌታቸው ሺፈራው) ዛሬ ሰኔ 2/2010 ዓም በባህርዳር አዲስ የአማራ ፓርቲ ምስረታ ጉባኤ ተጀምሯል። በምስረታው ላይ ሁለት አይነት "የሕዝብ" ስሜት ይብፀባረቃል። አንደኛው ደስታ ነው። ሁለተኛው...
ሕዝቤን ላናግር!
(በታምራት ነገራ) ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ በሴሜን አሜሪካ የኢትዮጲያኖች የስፖርት ፌደሪሽን በሚያዘጋጀው በዓል ላይ በመገኘትና በጁላይ 6 አርብ በኢትዮጲያ ቀን ላይ ንግግር ለማድረግ ጠይቀዋል፡፡...
የሰሞኑ ፖለቲካ
(በሚኪ አማራ) ኦነጎች እንግዲህ ከረዠም አመት በኋላ ወደ አገር ቤት ገብተዋል፡፡ በእርግጥ የመንግስት ጥሪ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በፊትም የአዉሮፓ ብርድ አጥንቴ ዉስጥ ሰርስሮ እየገባ...
እውነትን የማያጎብጥ ዘለፋ
(በሳምሶን ሚኪያሎቪች)
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ከስር የተመለከተውን ጽሁፍ ማስረጃ አድርገው አዲሱ ብሄረተኝነት ወዴት እየሄደ ነው የሚል ጥያቆ አነሱ። መለስ ጨናዊ እወክለዋለሁ ያለውን ህዝብ 'ወርቂ ህዝቢ'...
ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቃሉ አማራዎች እና የህገመንግስቱ አንድምታ
(ዘላለም እሼቱ)
በሀገሪቱ የመዘዋወር መብት እንዲሁም ቋሚ የመኖሪያ ቦታ የመመስረት ለሁሉም ዜጎች በዘር በሀይማኖት በብሔር ልዩነት ሳይደረግ የተሰጠ ሰፊ መብት መሆኑን ከህገመንግስቱ አንቀፅ 32 ላይ...
ፕሮፌሰር መስፍን ምን ነካቸው?
(ጌታቸው ሺፈራው) በጠዋቱ የፕሮፌሰር ገፅ ላይ አንድ ፅሁፍ አነበብኩ። "የአማራ ፋሽዝም" ይላል። ጥቅስ ውስጥ እንኳን አላስገቡትም። እንደተረጋገጠ ሀቅ የፃፉት ነው። አላመንኩም። ደግሜ አየሁት። ከሌላ...