ሁለት እስረኞች በድብደባ ህይወታቸው እንዳለፈ የአይን እማኞች ለፍርድ ቤት ገለፁ

“ፊቴ ላይ ነው ልቡን ረግጠው የገደሉት፣ የእስር ቤቱ ኃላፊ እያለ ነው የተደበደብነው” “ሁላችንም ዋስትና የለንም። በሚቀጥለው የእኔን የሞት ዜና ልትሰሙ ትችላላችሁ” “ሳትፈርዱብን ገድለው ይጨርሱናል” 1ኛ ተከሳሽ ብስራት አበራ (በጌታቸው ሺፈራው) በቂሊንጦ ቃጠሎ ወቅት “በእስር ላይ እያሉ በአድማ ስምምነት...