የኤርትራዊያን ስደተኞችን መጠለያዎች እያዛወረ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

የኢትዮጵያ መንግሥት ትግራይ ውስጥ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ በሰሜን ትግራይ የስደተኞች መጠለያዎች ውስጥ የነበሩ የኤርትራ ስደተኞችን ወደ ደቡብ ትግራይ ና ሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች እያዛወረ መሆኑን አስታውቋል። የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ኤጄንሲ...

በትግራይ ያንዣበበው የረሃብ አደጋ

ከአንድ ሳምንት በፊት ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው የነበሩት የዩናይትድ ኪንግደም የረሃብ መከላከል ልዩ መልዕክተኛ ኒክ ዳየር ወደ ትግራይ ክልል አቅንተው ነበር። ልዩ መልዕክተኛው በጦርት ውስጥ ባለችው የትግራይ ክልል የነበራቸውን ቆይታ...

በትግራይ ሕጻናት ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል ሲል ዩኒሴፍ አስታወቀ

ተመ የሕጻናት መርጃ ድርጅት በምህጻሩ ዩኒሴፍ በቅርቡ ባወጣው መረጃ  በትግራይ ከ700 ሺህ በላይ ሕፃናት ከመኖርያቸው መፈናቀላቸውን አመልክቷል። በትግራይ በሚገኙ የተለያዩ የተፈናቃይ መጠልያ ጣብያዎች በጦርነቱ ምክንያት ከወላጆቻቸው ጋር ተፈናቅለው የመጡ እንዲሁም ወላጆቻቸው ይኖሩ...

አሜሪካ የኤርትራ ሠራዊት ከኢትዮጵያ እንዲወጣ ግፊት አደርጋለሁ አለች

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአሜሪካ መንግሥት ወኪል ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ የአፍሪካን ቀጣናዊ ሰላም በሚመለከት ማክሰኞ ግንቦት 10 ቀን 2013 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የኢትዮጵያ ሰላምና ፀጥታ ጉዳይ የፕሬዚዳንት ጆሴፍ ባይደን አስተዳደር ዋና ትኩረት...

የአሜሪካ የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ ልዑክ ጄፍሬይ ፌልትማን ከምክትል ጠቅላይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን...

የአሜሪካ የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ ልዑክ ጄፍሬይ ፌልትማን ከምክትል ጠቅላይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር አዲስ አበባ ውስጥ መወያየታቸው ተገለጠ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኩል ስለ ሕዳሴ ግድብ፣ ስለ ኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳይ፣...

ከአዲስ አበባ ውጭ ለመጡ ወጣቶች በገፍ የምርጫ ካርድ እየተሰጠ ነው – ባልደራስ

በአዲስ አበባ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያ 17 ላይ ከአዲስ አበባ ውጭ በገፍ ለመጡ ወጣቶች በሕገ ወጥ ሂደት የመራጮች ካርድ እየታደለ መሆኑን የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ)...

አሜሪካ ልዩ መልክተኛ ሾመች

አሜሪካ በኢትዮጵያና በአካባቢዋ ባሉ አገራት ውስጥ ስላሉ ጉዳዮች በቅርበት የሚከታተሉላትን ልዩ መልዕክተኛ መሾሟን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታወቀ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ይፋ እንዳደረጉት በተለይ ኢትዮጵያ...

ዶናልድ ቡዝና ም/ጠሚ ደመቀ ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ የተመራ ከፍተኛ ልዑካንን ዛሬ በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።አቶ ደመቀ ለልዑካን ቡድኑ ታላቁ የኢትዮጵያ...

የኤርትራ ወታደሮች ከትግራይ ይውጡ – የትግራይ ተወላጆች በዋሽንግተን ዲሲ

ኤርትራውያን ዓለም አቀፍ ተቃውሞ በሚል በተጠራው ሰልፍ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ በትግራይ የሚደረገው ጦርነት ይቁም የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ የኢትዮጵያም ወታደሮች ከኤርትራ...

የነጃዋር ታዳሚዎች ላይ ፍርድቤቶ የአልባሳት መልክት እገዳ ጣለ

ፍርድ ቤቱ በእነጃዋር መሃመድ የችሎት ሂደት ላይ ድጋፍንም ሆነ ተቃውሞን የሚያመላክቱ አልባሳትን ለብሶ ችሎት መታደምን ከለከለ፡፡ተጠርጣሪዎቹ ከዚህ በፊት በነበረ ቀጠሮ ላይ ቤተሰቦቻችን በለበሱት ልብስ በችሎት ካልታደሙ የእምነት ክህደት ቃላችን አንሰጥም ሲሉ ተከራክረው...