መወጣጫውን የሚማግድ ማምለጫ በር የለውም!
(እ.ብ.ይ.) ወዳጄ ሆይ…. አባቶቻችን፡- ‹‹ተንጋሎ የተፋ ለራሱ ከፋ›› የሚሉት አባባል ትልቅ ትርጉም ያለው አባባል ነው፡፡ በራሳችን ላይ ባለማወቅ አጥር የምናበጅ ብዙዎች ነን፡፡ የልባችንን አጥሩን...
መፅሐፍ አንብቦ ያልተለወጠ ሠው ካላነበበው ሠው ምንም የሚለየውና የሚሻለው ነገር የለም
(እ.ብ.ይ.)
ወዳጄ ሆይ…. መፅሐፍት የሚያስተምሩህ በሠውነትህ ላይ ሌላ ሠዋዊ ተፈጥሮ እንድትጨምር ሳይሆን ትክክለኛ፣ ዓላማ ያለው፣ ዕውቀት ያለው፣ ምግባርና ንግግሩ አንድ የሆነና መልካም ማንነት ያለው ሠው...