በሳውዲ የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሰቆቃ

ከቡታጅራ ከተማ ተነስታ ከአራት ዓመት በፊት በሕገወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ ያቀናችው ለይላ አወል፣ ከአስከፊው የአራት ወራት የሳዑዲ እስር ቤት ቆይታ በኋላ፣ ረዕቡ መጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ገደማ በአንድ...

ኢሰመጉ መንግሥት በሳዑዲ እስር ቤት ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተገቢ ትኩረት እንዳልተሰጠው ገለጸ

ከአንድ ዓመት በላይ በሳዑዲ ዓረቢያ እስር ቤቶች በሕገወጥ መንገድ እስርና ጥቃት እየተፈጸመባቸው ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን መንግሥት የሰጠው ትኩረት አናሳ እንደሆነ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) አስታወቀ፡፡ ኢሰመጉ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣...

ተመድ በኢትዮጵያ ስላለው የሰላም ሂደትና የትግራይና የአማራ ክልሎች ጉብኝት

ለአስራ አምስት ወራት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ተፋላሚ ወገኖች በቅርቡ ለሰላም ያሳዩትን እርምጃ በበጎ እንደሚያዩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ገለጹ። ዋና ፀሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ይህንን ያሉት ትናንት ሰኞ...

በቅርቡ በአፋር ክልል አዲስ ዉጊያ መቀስቀሱን ዩናይትድ ስቴትስ ተቃወመች

በቅርቡ በአፋር ክልል አዲስ ዉጊያ መቀስቀሱን ዩናይትድ ስቴትስ ተቃወመች።የአፋር ክልልና የኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት ባለስልጣናት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ከፈተዉ ባሉት ጥቃት በርካታ ሰዉ ተገድሏል።በመቶ ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ ተፈናቅሏል። የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ...

በአማራ ክልል ከ147 በላይ ሴቶች በሕወሓት ተደፍረዋል

የሕወሓት ኃይሎች በአማራ ክልል ወረራ ፈፅመውባቸው በነበሩ አካባቢዎች እስካሁን ባለ መረጃ ከ147 በላይ ሴቶችን መድፈራቸውን የክልሉ መንግስት ዐስታውቋል። የተደራጀና ወጥ ጥናት ከተካሄደ ቁጥሩ በጣም ከፍተኛ እንደሚሆን ደግሞ አንድ ሰብአዊ መብት ተሟጋች ኅብረት...

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ታሰረ

እውቁ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በፓሊስ ተይዞ መወሰዱን ምንጮች አስታወቁ። የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጣ ባልደረባ እንዲሁም ከስደት መልስ ተራራ ኔትወርክ የተሰኘው  የኦንላይን ሚዲያ መስራችና ዋና አዘጋጅ  ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከመኖሪያ ቤቱ በፀጥታ ኃይሎች...

የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ጉዳይ ለዲፕሎማሲያዊ እርምጃዎች ቦታ እንደሚሰጥ ተሰማ

አሜሪካ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ስራ ለመስራት የዘር ማጥፋት ወንጀል መሰየምን ውሳኔ አቆመች። ከፍተኛ የአሜሪካ ዲፕሎማት የቢደን አስተዳደር የዘር ማጥፋት መፈጸሙን በይፋ እንደማይወስን እና ለዲፕሎማሲያዊ እርምጃዎች ቦታ እንደሚሰጥ ተናግረዋል የፕሬዚዳንት ጆ...

በኦሮሚያ የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋረጠ

በአንዳንድ የኦሮምያ ከተሞች የሞባይል ዳታ ኢንተርኔት አገልግሎት ካለፈው እሁድ ጀምሮ መቋረጡን ከነዋሪዎች መካከል ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ። በሚገኝባት የአምቦ ከተማ አገልግሎቱ መቋረጡን የጠቀሰው የአምቦው ዘጋቢያችን ሌሎች የስልክና ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎቶች...

መቐለ በአውሮፕላን ጥቃት 6 ሰዎች ተገደሉ፤ የሕክምና ምንጭ

ዛሬ በመቐለ በተፈፀመ የአውሮፕላን ጥቃት ስድስት ተገድለው 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የአይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ገለጹ ። የአየር ጥቃቱ በመቐለ በተለምዶ 05 ቀበሌ ቁጠባ ሰፈር ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ የደረሰ ሲሆን በመኖርያ ቤቶች...

ፓለቲከኛ አብረሃ ደስታ ታሰሩ

ፍርድ ቤት የቀረቡት የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባለሥልጣን አቶ አብርሐ ደስታ “ግጭት በመቀስቀስ” እና “ሕገ-ወጥ ሽጉጥ ይዞ በመገኘት” መጠርጠራቸውን ጠበቃቸው ተናገሩ። አቶ አብርሐ ባለፈው ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2014 ዓ.ም እንደታሰሩ ሬውተርስ...