ወር ሙሉ ስለባህር ዳሩ ባንዲራ ማውራት ላላቆማችሁ – አዲስ ቸኮል

1- ልሙጥ ባንዲራ ስለተያዘ ብቻ ህገመንግስቱ ባህርዳር ላይ ተጥሷል ብለን አርባምንጭ ቦንጋ ወይ ወልቂጤ ላይ ሲሆን ዝም ካልን ባንዲራ ሽፋን ነው፤ አስቀድሞ የተጀመረው የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ አካል ነው ማለት ነው። 2- የዘር ፍሬአቸው ላይ ውሀ የተሞላ...

ደሴ እና የሸዋበር መስጊድ! የጢጣው ኮሌኔል ጉድ!

(በውብሸት ሙላት) እስከ 2003/4 ዓ.ም. (በትክክል ባላስታውሰውም) ድረስ ዋና ተልእኮው ግጭት መፍጠር የሚመስል ተግባር ውስጥ የተሰማራ አንድ ኮሌኔል(ስሙን ላለመጥቀስ ነው) ነበር፡፡ ጢጣ የወታደር ካምፕ ውስጥ የሚኖር፡፡ አሁን የወሎ ቴሪሼሪ ኬር ሆስፒታል የሚሠራበት፡፡ ይህ ሰው...

በሚኤሶ ጥቃት የተፈጸመባቸው ጋዜጠኞች ሾፌር አቶ ሱሌይማን አህመድ ሕይወት አለፈ

ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ በነበረ የድሬዳዋ ከተማ መገናኛ ብዙኃን የጋዜጠኞች ቡድን አባላት ላይ በተፈጸመ ድብደባ የቡድኑ ሾፌር አቶ ሱሌይማን አህመድ ከቀናት የሕክምና ክትትል በኋላ ሕይወታቸው ማለፉ ታወቀ፡፡ ቅዳሜ ሐምሌ 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በአዲስ አበባ...

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ትእዛዝ መሰረት በርካቶች በእጃቸው ያለውን የውጭ ሀገር ገንዘብ ወደ ባንክ...

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ትእዛዝ መሰረት በርካቶች በእጃቸው ያለውን የውጭ ሀገር ገንዘብ ወደ ባንክ እያስገቡ ነው አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትእዛዝ መሰረት በርካቶች በእጃቸው ያለውን የውጭ ሀገር ገንዘብ ወደ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ታሪካዊ የለውጥ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው-አምባሳደር ማይክል ራይነር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ጊዜ አንስቶ ታሪካዊ የለውጥ እርምጃዎችን እየወሰዱ መሆኑን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ተናገሩ። የአሜሪካ - ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብትና ዴሞክራሲ ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በምክክር...

“የአንድነት ኃይሉ” ዕጣ!

(ጌታቸው ሽፈራው) አንድ እውቅ ፖለቲከኛ ወደ አማራ ክልል አቅንቶ ነበር። ብዙ ዋጋ ከፍሏል። "እስኪ አማራ ያድንህ" ተብሏል። በእስር ቤቶች የሚፈፀሙትን የዘር ጥቃቶች አይቷል። ይህ ፖለቲከኛ ዋጋ መክፈሉ ብቻ ሳይሆን ቅንም ነው። በሕዝብ ላይ ክፉ...

የዶ/ር አቢይ ለውጥ የትግራይን ሕዝብ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም ስለዚህ እንደግፈዋለን!

(በክብሮም አድሐኖም ገብረየሱስ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ የትግራይን ሕዝብ እንወክላለን የሚሉ ግን የማይወክሉ ግለሰቦች በፌስበክ አካውንታቸው ዶ/ር አቢይ አሕመድ በፓርላማ የተናገሩትን በማጣመምና ነገር በመሰንጠቅ የትግራይ ሕዝብ ጠላት አስመስለው እየወነጀሉ ይገኛሉ። ይህንን ዝም ማለት ይቻል ነበር...

የቅዳሜው የድጋፍ ሰልፍ ብዙ እንድምታ ያለው ነው

(በያሬድ ሀይለማርያም) ከ1997ቱ የቅንጅት ሰልፍ ለየት የሚለው በተሳታዊዎች ስብጥር አይነት ይመስለኛል። በነገው ሰልፍ ሦስት አይነት የማህበረሰቡ ክፍሎች የሰልፉ ታዳሚ ይሆናሉ። የመጀመሪያው በመንግስት መዋቅር ውስጥ የሚገኙ እና የኢህአዴግ አባል የሆኑ ሚሊዮኖች፤ ሁለተኛዎቹ ኢህአዴግን አጥብቀው የሚቃወሙ...

የእውነት እንደሚያፈቅረኝ እና እንደሚያዛልቀኝ እንዴት አውቃለሁ?

(በቁምላቸው ደርሶ) ጾታዊ ፍቅር ውስጥ በብዛት ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል ዋናው እንዴት እንደሚወደኝ እና ወደፊት አብሮኝ እንደሚዘልቅ እርግጠኛ እሆናለሁ የሚለው ነው፡፡ ከዚህ በፊት እወድሃለሁ አንተን ብቻ ነው ማግባት የምፈልገው ብላህ አሁን ከሌላ ሰው ጋር ህይወቷን...

የፍቅር ግንኙነትዎን ሊገድሉ የሚችሉ ጉዳዮች

(በሰብለወንጌል አይናለም) የፍቅር ህይወት በተሞክሮ ውስጥ የምናልፍበትና በሂደት የምናዳብረው ክህሎት ነው፡፡ እንደ ሰው  በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መፈጸም የማይገባንና የፍቅር አጋራችንን ስሜት ሊጎዱ የሚችሉ ስህተቶችን ልንፈጽም እንችላለን፡፡ ለምሳሌ፡ የጓደኛችንን የልደት ቀን መርሳት፡ በቀጠሮ ሰዓት መዘግየት፡...