አዲሱን የአማራው ፓርቲ ማን ወለደው?
(ጌታቸው ሺፈራው) ዛሬ ሰኔ 2/2010 ዓም በባህርዳር አዲስ የአማራ ፓርቲ ምስረታ ጉባኤ ተጀምሯል። በምስረታው ላይ ሁለት አይነት "የሕዝብ" ስሜት ይብፀባረቃል። አንደኛው ደስታ ነው። ሁለተኛው በጥቅሉ ትችት ይመስላል። በዘር ተደራጁ የሚል። ደስታው ሕዝብ ወኪል ከማጣቱ...
ሕዝቤን ላናግር!
(በታምራት ነገራ) ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ በሴሜን አሜሪካ የኢትዮጲያኖች የስፖርት ፌደሪሽን በሚያዘጋጀው በዓል ላይ በመገኘትና በጁላይ 6 አርብ በኢትዮጲያ ቀን ላይ ንግግር ለማድረግ ጠይቀዋል፡፡ ጉዳዩ በቅድሚያ በፌዴሬሽኑ ያልታሰበበት በመሆኑ የጠ/ሚ አብይ አህመድን ጥያቄ ለመወያየት...
መወጣጫውን የሚማግድ ማምለጫ በር የለውም!
(እ.ብ.ይ.) ወዳጄ ሆይ…. አባቶቻችን፡- ‹‹ተንጋሎ የተፋ ለራሱ ከፋ›› የሚሉት አባባል ትልቅ ትርጉም ያለው አባባል ነው፡፡ በራሳችን ላይ ባለማወቅ አጥር የምናበጅ ብዙዎች ነን፡፡ የልባችንን አጥሩን አጥብበን ጠብበን እንቀራለን፤ የሃሳባችንን ቅጥሩን አሳንሠን አንሠን እንቀራለን፣ አስተሳሰባችንን አሳጥረን...
መፅሐፍ አንብቦ ያልተለወጠ ሠው ካላነበበው ሠው ምንም የሚለየውና የሚሻለው ነገር የለም
(እ.ብ.ይ.)
ወዳጄ ሆይ…. መፅሐፍት የሚያስተምሩህ በሠውነትህ ላይ ሌላ ሠዋዊ ተፈጥሮ እንድትጨምር ሳይሆን ትክክለኛ፣ ዓላማ ያለው፣ ዕውቀት ያለው፣ ምግባርና ንግግሩ አንድ የሆነና መልካም ማንነት ያለው ሠው መሆን እንዴት እንደምትችል ነው፡፡፡
መፅሐፍት ዓላማና ራዕይ እንዲኖርህ የዕውቀት ስንቅ ያዘጋጁልሃል፡፡...
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለካቢኒያቸው ገለጻና ማሳሰበያ ሰጡ
በወንድወሰን ሽመልስ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ ረፋዱን(ግንቦት 7) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለተሰበሰቡ የተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በስራዎቻቸውና አሰራር ዙሪያ ገለጻና ማሳሰቢያ ሰጡ ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ መድረክ ላይ የራሳቸውን ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀረቡ...
እውነትን የማያጎብጥ ዘለፋ
(በሳምሶን ሚኪያሎቪች)
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ከስር የተመለከተውን ጽሁፍ ማስረጃ አድርገው አዲሱ ብሄረተኝነት ወዴት እየሄደ ነው የሚል ጥያቆ አነሱ። መለስ ጨናዊ እወክለዋለሁ ያለውን ህዝብ 'ወርቂ ህዝቢ' ፣ ጃዋር መሀመድ 'ኦሮሞ ይቅደም~Oromo First ' ሲል የጮሁ "...
ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቃሉ አማራዎች እና የህገመንግስቱ አንድምታ
(ዘላለም እሼቱ)
በሀገሪቱ የመዘዋወር መብት እንዲሁም ቋሚ የመኖሪያ ቦታ የመመስረት ለሁሉም ዜጎች በዘር በሀይማኖት በብሔር ልዩነት ሳይደረግ የተሰጠ ሰፊ መብት መሆኑን ከህገመንግስቱ አንቀፅ 32 ላይ በግልፅ ተደንግጎ ይገኛል። ይህ መብት ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተሰጠ መብት አይደለም...
ፕሮፌሰር መስፍን ምን ነካቸው?
(ጌታቸው ሺፈራው) በጠዋቱ የፕሮፌሰር ገፅ ላይ አንድ ፅሁፍ አነበብኩ። "የአማራ ፋሽዝም" ይላል። ጥቅስ ውስጥ እንኳን አላስገቡትም። እንደተረጋገጠ ሀቅ የፃፉት ነው። አላመንኩም። ደግሜ አየሁት። ከሌላ ሰው ጋር አየሁት። ያው ነው!
ፋሽዝም ወንጀል ጭምር ነው። ሌሎች ላይ...
ኦህዴድ በዞንና በከተማ አስተዳደሮች አዳዲስ የአመራር ምደባ አደረገ
በጨፌ ኦሮሚያ አብላጫ ወንበር በመያዝ የኦሮሚያ ክልልን በመምራት ላይ የሚገው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) በዞን እና በከተማ አስተዳደሮች ደረጃ አዳዲስ የአመራር ምደባ ማድረጉን የድርጅቱ የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ገለፁ።
አቶ...