በአጣየው ግጭት ክስ የቀረበባቸው መቃወሚያ አቀረቡ

ከመጋቢት 24 እስከ 29 2011 ዓም በሰሜን ሸዋ ዞን እና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮምያ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ በተለይም በከሚሴ ፣ በአጣዬ ፣ ማጀቴ ቆሬ ሜዳ እና አጎራባች ወረዳዎች በተነሳ ግጭት...

አቶ ለማ ለምስክርነት ተጠሩ

ሰኔ 16 ቀን 2010 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተደረገው ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ በድርጊቱ ላይ እጃችው አለበት ያልቻው 5 ግለሰቦች ላይ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ...

The killing targeted military institutions

According to EthioTimes sources close to the matter, the killing of Amhara regional officials, which the government called a "coup" on June 15/2011, was organized in a wide structure and targeted military...

“ሳያዩ ያመኑ ያዩትን ቢጠይቁ ኃጢያቱ ምንድነው”

ይድረስ ለክቡር ዶ/ር በድሉ ዋቅጂራ (በታዛቢው ታዘበ) አስቀድሜ በሀገሬ ባሕልና ደንብ መሰረት እንዴት ከረሙ ፣ እንዴት ሰነበቱ ስል ፣ ልባዊ መልካሙን ስሜቴንና ምኞቴን በተለመደው ባሕላዊ እሴት አጅቤ ነው።     ይህንን ጽሁፍ ለማዘጋጀት የተነሳሁት በወቅቱ እርስዎ ቴዎድሮስ ጸጋዬን አስመልክቶ በጻፉት ሃሳብ ላይ ሆኖ ሳለ ፤ በወቅቱ...

የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ኦዴፓ በፌደራል ስርዓቱ ላይ ዘመቻ ተከፍቷል አለ።

የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ኦዴፓ ለፌደራል ስርዓቱና ለኦሮሞ ህዝብ መብት መከበር እየሠራ ቢሆንም በተቃራኒዉ «አሁን ያለዉ መንግሥት የፌደራል ስርዓቱን ሊያፈርስ ነዉ»፣ «ሕገመንግሥቱ እየተናደ ነዉ» በሚል የተሳሳተ ዘመቻ መከፈቱን አመለከተ። ፓርቲው ትናንት ባወጣው መግለጫ ኦዴፓ በፌደራል...

«የኅሊና እስረኞች» እንዲፈቱ ተጠየቀ

ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ እና ሚካኤል መላኩ በፍርድ ቤት፦ «ተጠርጥረውበታል የተባሉት ወንጀሎች በኢትዮጵያ ሕግም ኾነ በሌላ መልኩ ወንጀሎች አይደሉም» ሲሉ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአፍሪቃ ቀንድ አጥኚ አቶ ፍስሐ ተክሌ ዛሬ ተናገሩ። ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ እና ሚካኤል መላኩ...

የአዲስ አበባ ወጣቶች በጅምላ እየታሰሩ ነው

አዲስ አበባ የተጀመረው የጅምላ አፈሳ እንዲቆም ተጠየቀ ፤ አክቲቭስቶች ዘመቻ እንጀምራለን ብለዋል።ለቡራዩ ተፈናቃዮች እርዳታ ለማድረስ የሚሄዱ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ማፈሱ የሕዝብን ቁጣ ቀስቅሷል። በቡራዩ አከባቢ በጽንፈኛና ዘረኛ ሃይሎች የተደረገውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ ወንጀለኞችን ከማሳደድ ይልቅ ንፁሃን...

አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለአቶ በረከት ክስ መልስ ሰጡ

(ንጉሱ ጥላሁን)ሰሞኑን የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በርከትን እና አቶ ታደሰን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ማገዱን ተከትሎ አቶ በረከት ለተለያዩ ሚዲያዎች ውሳኔው:- => በስብሰባው ለመታደም ዋስትና ስላልተሰጠኝ መገኘት አልቻልኩም፣ => ውሳኔው መሰረተ ቢስ ነው፣ => የኤርትራ መንግስት እጅ እና...

የመንግስት ባለስልጣናት ቪ8 ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ እንዳይጠቀሙ ተከለከለ

የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የሌሎች ተቋማት ሀላፊዎች ቪ8 ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ እንዳይጠቀሙ የሚከለክለው መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። መመሪያው ባለስልጣናቱ እና የስራ ሀላፊዎቹ ከዚህ ቀደም በከተማ እንቅስቃሴ ወቅት ይጠቀሙባቸው የነበሩ ቪ8 ተሽከርካሪዎችን ለመስክ ስራ ብቻ...

ኢ/ር ስመኘው ስለ ግድቡ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ዝግጅት ላይ ነበር

ከመንግስት ኮሙዩኒኬሽን በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች በትዕግስትና በጽናት በጋራ እየፈታን ለውጡን ልናስቀጥል ይገባል! በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ህልፈት የተነሳ የኢፌዴሪ መንግሥት እና ህዝብ በከፍተኛ ሃዘን ውስጥ ይገኛሉ።...