የኤርትራ ወታደሮች ከትግራይ ይውጡ – የትግራይ ተወላጆች በዋሽንግተን ዲሲ

ኤርትራውያን ዓለም አቀፍ ተቃውሞ በሚል በተጠራው ሰልፍ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡

በትግራይ የሚደረገው ጦርነት ይቁም የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ የኢትዮጵያም ወታደሮች ከኤርትራ በአስቸኳይ ለቀውጥ ይውጡ በኢትዮጵያ ትግራይ የነበሩትት 20 ሺ የሚደርሱ ኤርትራውያን ስደተኞች ከምን እንደነገቡ ይነገረን እንዲሁም ኮቪድ 19 እንደምክንያት መጠቀሙ ይቁም የሚሉ ጥያቄዎችን አንስተዋል፡፡ መረጃውን ያገኘነው ከቪኦኤ ነው።