የሰብአዊ መብጥሰት በትግራይ ክልል እንዲቆም ኢሰመጉ ጠየቀ

በትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢዎች በሚታየው የህግ ማስከበር ሂደት፣ ባልታጠቁ እና ሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሰው የሰብአዊ መብት ጥሰት እና አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ወገኖች ጉዳይ ከፍተኛ ስጋት መፍጠሩን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ...

ገደቡ ካልተነሳ የበጀት ድጎማውን እንደማይለቅ የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ

የአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ ዕርዳታ የሚያቀርቡ ድርጅቶች በትግራይ ክልል ያለ ገደብ እንዲንቀሳቀሱ እስካልተፈቀደ ድረስ፣ ለኢትዮጵያ ያፀደቀው የበጀት ድጎማ እንደማይለቀቅ አስታወቀ። የኅብረቱ ምክትል ኮሚሽነርና የውጭ ጉዳይና ደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ  ጆሴፍ ቦሬል በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ቀውስ መባባስ የአውሮፓ ኅብረትን በእጅጉ እንደሚያሳስበው፣ በዚህ ጉዳይ ላይም ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር በስልክ መወያየታቸውን ገልጸዋል። በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል ያለው ሰብዓዊ ቀውስ ኅብረቱን እንደሚያሳስበው ለአቶ ደመቀ እንደገለጹላቸው የጠቆሙት ኃላፊው፣ ሰብዓዊ ዕርዳታ አቅራቢ ድርጅቶች በትግራይ ክልል ያለ ምንም ገደብ እንዲንቀሳቀሱ ሊፈቀድ እንደሚገባ ማሳሰባቸውን ዓርብ ጥር 7 ቀን 2013 ዓ.ም. አስታውቀዋል። ‹‹ይህ የአውሮፓ ኅብረት ጥያቄ አይደለም፡፡ ይህ በዓለም አቀፍ ሕግ የተደነገገ የመንግሥታት ግዴታ ነው፤›› ሲሉም በትዊተር ገጻቸው አመልክተዋል።

ባልደራስ ሰልፍ ጠራ

መንግሥት ማንነት ላይ ያተኮሩ ጥቃቶችን ማስቆም  አለመቻሉ፣ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የፍትሕ እጦት፣ የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉዳይ እንዲሁም የሱዳን የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት መጣስ ላይ ታይቷል ያለው ቸልታ ሰልፍ ለመጥራት እንደገፋው...

አቶ ልደቱ አያሌው ከ 4 ወር እስር በኋላ በዋስ ተፈቱ

በኦሮሚኛ ቋንቋ ድምፃዊው ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ምክንያት፣ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ከተፈጠረ ሁከትና ብጥብጥ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው ሐምሌ 17 ቀን 2012 ዓ.ም. የታሰሩት አቶ ልደቱ አያሌው ከ140 ቀናት እስር በኋላ ታኅሳስ 2...

ማይካድራ 75 ንጹሃን ተገድለው ተገኙ

ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም በንጹኃን የአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በማይካድራ ከተማ መፈፀሙ ይታወቃል። ይህን አስነዋሪ ተግባር የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በቦታው በመገኘት ባደረገው ጥናት እና ይፋ ባደረገው መረጃ የሟቾች...

የሰላማዊ ዜጎች ደህንነት በትግራይ እንዲጠበቅ አምነስቲ አሳሰበ

የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት እና   የህወሓት ኃይሎች እያደረጉ ባለው ጦርነት  ጦርነት የሰላማዊ ሰዎች ደህንነት ሊጠብቁ እንደሚገባ ዓለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል አሳሰበ። ሁለቱም ኃይሎች ከልክ ያለፈ ኃይል የሚጠቀሙ ከሆኑ  በጦር...

በትግራይ ታጣቂቆች መከላከያ ላይ ጥቃት ፈጸሙ

 የትግራይ ክልል ታጣቂ ኀይል በክልሉ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱንና ሠራዊቱ በኮማንድ ፖስት እየተመራ “ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን እንዲወጣ” መታዘዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፌስ ቡክ ገጻቸው ገለጹ።

አማራ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙን ፈደሬሽኑ አመነ

5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ በጥፋት ኃይሎች አማካይነት በአማራ ብሔር ላይ የሚደርሰው ግድያ፣ ጭፍጨፋ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል፤ በመንግስት በኩል የማያዳግም ርምጃ እንዲወሰድበት ጠየቀ፡፡

ህወሃትና መንግስት ልዮነታቸውን በድርድር እንዲፈቱ የፓለቲካ አመራሮች ጠየቁ

የህወኃት አመራሮች እየፈጸሙት ያለው ህገ-ወጥ ድርጊት ካላቸውን ረጅም የፖለቲካ ልምድ አኳያ ተገቢ አለመሆኑን ኢዜአ ያነጋገራቸው ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ። – ለትግራይ ህዝብ ክብርና ጥቅም ሲባል...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል መንግሥት ላይ ውሳኔ አሳለፈ

የፌዴራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንዳያደርግ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ውሳኔውን ያሳለፈው ነሐሴ 30 ቀን 2012 ዓ.ም. አድርጎት በነበረው አስቸኳይ ጉባዔ፣ በትግራይ...