የወላይታ ዞን የቀድሞ አመራሮችን በእስር እንዲቆዩ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተሰጠ
የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፤ የቀድሞ የወላይታ ዞን አመራሮች የነበሩ ግለሰቦችን ጨምሮ 20 ተጠርጣሪዎች በወላይታ ሶዶ ማረሚያ ቤት እንዲቆዩ ትዕዛዝ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ፤ ለተጠርጣሪዎች ተፈቅዶ በነበረው ዋስትና ላይ ፖሊስ የመልስ መልስ ይዞ...
አዲስ አበባ በራሷ ግዛተ-መሬት ላይ የፌዴራል አድያምነት /ክልልነት/ መብት ሊረጋገጥላት ይገባል! – ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ...
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አወቃቀር በመመዘኛዎቹ ላይ በኢትዮጵያ ተፃራሪ አቋም ባላቸው ልሂቃን ዘንድ ስምምነት ላይ ሊደርስ ቢችል፣ ፌዴራላዊ የመንግስት አደረጃጀት የፖለቲካ አለመግባባት መንስኤ ሊሆን የሚችል አልነበረም፡፡ ይህ ጥያቄ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግር ዋነኛ መገለጫ ሊሆን...
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፡ በመተከል ዞን ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች በተፈጠረ አለመረጋጋት የፀጥታ ኃይሎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የህክምና ባለሙያ ለቢቢሲ እንዳስታወቁት በሚሠሩበት ቡለን የመጀመሪያ ደረጃ...
COVID spreading in jails
In the four months since Ethiopia recorded its first case of COVID-19, Dambal Kassim, the head nurse at a coronavirus treatment center in the Ethiopian town of Ziway, had very little to...
9 died in Oromia conflict
Clashes between Ethiopian security forces and protesters demanding the release of an opposition politician and a media magnate have killed at least nine people in the Oromiya region surrounding the capital, health...
አቶ ልደቱ በቁጥጥር ስር ዋሉ
የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መስራች ልደቱ አያሌው ሐምሌ 17/2012 በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ።
የፓርቲው ፕሬዘዳንት አዳነ ታደሰ በፓርቲው ፌስ ቡክ ገጽ ላይ እንዳሰፈሩት መጥሪያ የያዙ ፖሊሶች ልደቱን በአዲስ አበባ...
ጠ/ሚሩ ከጀነራሎች ጋር መከሩ
የመከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ላይ የተደረገው ውይይት የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበና አለምአቀፋዊ ዝማኔን መሰረት ያደረገ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሰክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ፡፡የኢፌዲሪ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ...
በአዲስ አበባ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 ደረሰ
በአዲስ አበባ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 ደረሰ። በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ።ቢሮው ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገው ምርመራ...
የትግራይ ክልል ምርጫ ህጋዊ አይደለም – ወ/ት ብርቱኳን ሚደቅሳ
ህወሐት መንግሥት የሥራ ዘመኑን በማራዘም ምርጫ ለማካሄድ ያቀረበውን አማራጭ በመቃውም፤ በክልል ደረጃ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት አደርጋለሁ ማለቱ ይታወሳል።
ይህን ተከትሎ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ወ/ት ብርቱኳን ሚደቅሳ “የክልሉ...
የኤርትራዊያን ስደተኞ ስጋት
ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇ ይታወሳል፤ ማንኛውም ከሌላ አገር የሚመጣ ሰው ደግሞ ለ14 ቀናት መንግሥት ባዘጋጃቸው ለይቶ ማቆያ ማዕከላት ገብቶ መቀመጥ እንዳለበት ተደንግጓል። በማቆያ ማዕከሉም የራሱን ወጪ መሸፈን እንዳለበት...