ዜናጤና በአዲስ አበባ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 ደረሰ June 9, 2020 Facebook Twitter Pinterest WhatsApp Linkedin ReddIt Telegram Ethiopia map በአዲስ አበባ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 ደረሰ። በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ።ቢሮው ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገው ምርመራ በከተማዋ 115 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸውም ጠቅሷል። ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ትናንት ሰባት ሰዎች ከአዲስ አበባ ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውንም አስታውቋል።