ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇ ይታወሳል፤ ማንኛውም ከሌላ አገር የሚመጣ ሰው ደግሞ ለ14 ቀናት መንግሥት ባዘጋጃቸው ለይቶ ማቆያ ማዕከላት ገብቶ መቀመጥ እንዳለበት ተደንግጓል። በማቆያ ማዕከሉም የራሱን ወጪ መሸፈን እንዳለበት ከዚህ ጋር ተያይዞ ተነግሯል። በእርግጥ በአዲስ አበባ አቅም ለሌላቸው ተመላሾች የከተማ አስተዳደሩ ያዘጋጀው መቆያ እንዳለ ተገልጿል። ለበለጠ መረጃ