ህወሃት ህጻናትን ለጦርነት እየማገደ ነው
ህወሃት ህፃናትን ወደ ጦር ሜዳ እየማገደ የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ እንዳይኖር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን ጠበቃና የህግ ባለሙያ ዳዊት መንግስቱ ተናግሩ።
ህወሃትና መንግስት ልዮነታቸውን በድርድር እንዲፈቱ የፓለቲካ አመራሮች ጠየቁ
የህወኃት አመራሮች እየፈጸሙት ያለው ህገ-ወጥ ድርጊት ካላቸውን ረጅም የፖለቲካ ልምድ አኳያ ተገቢ አለመሆኑን ኢዜአ ያነጋገራቸው ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ።
በቅርቡ በአፋር ክልል አዲስ ዉጊያ መቀስቀሱን ዩናይትድ ስቴትስ ተቃወመች
በቅርቡ በአፋር ክልል አዲስ ዉጊያ መቀስቀሱን ዩናይትድ ስቴትስ ተቃወመች።የአፋር ክልልና የኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት ባለስልጣናት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ከፈተዉ ባሉት ጥቃት በርካታ...
የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ኦዴፓ በፌደራል ስርዓቱ ላይ ዘመቻ ተከፍቷል አለ።
የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ኦዴፓ ለፌደራል ስርዓቱና ለኦሮሞ ህዝብ መብት መከበር እየሠራ ቢሆንም በተቃራኒዉ «አሁን ያለዉ መንግሥት የፌደራል ስርዓቱን ሊያፈርስ ነዉ»፣ «ሕገመንግሥቱ እየተናደ ነዉ» በሚል...
አሜሪካ ልዩ መልክተኛ ሾመች
አሜሪካ በኢትዮጵያና በአካባቢዋ ባሉ አገራት ውስጥ ስላሉ ጉዳዮች በቅርበት የሚከታተሉላትን ልዩ መልዕክተኛ መሾሟን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታወቀ።
“የቀረበብኝ ክስ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን የሚጋፋ ነው” መስከረም አበራ
ከሦስት ሳምንታት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውላ በዋስ የተለቀቀችው የ“ኢትዮ ንቃት” የማኅበራዊ ሚዲያ መስራች እና ባለቤት መስከረም አበራ የቀረበባት ክስ ሃሳብን በነጻነት...
የፌደራል ፓሊስ መቀሌ ሊገባ ነው
የኢትዮጵያ ፌደራል ሠራዊት እስከ መጪው ሐሙስ ድረስ ወደ ትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ በመግባት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት መወጣት እንደሚጀምር ተነገረ።
የዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከትግራይ እየወጡ ነው
ትግራይ ዉስጥ የሚደረገዉ ጦርነት ያሰጋቸዉ የተማሪዎቹ ወላጆችና ቤተሰቦች፣ መንግስትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተማሪዎቹን ከክሉ ያስወጡላቸዉ ዘንድ በአደባባይ ሰልፍ ጭምር ጠይቀዉ ነበር።ይሁንና በፀጥታ...
አማራ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙን ፈደሬሽኑ አመነ
5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ በጥፋት ኃይሎች አማካይነት በአማራ ብሔር ላይ የሚደርሰው ግድያ፣ ጭፍጨፋ እና...
ተመድ በኢትዮጵያ ስላለው የሰላም ሂደትና የትግራይና የአማራ ክልሎች ጉብኝት
ለአስራ አምስት ወራት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ተፋላሚ ወገኖች በቅርቡ ለሰላም ያሳዩትን እርምጃ በበጎ እንደሚያዩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ገለጹ።










