ዛሬ በመቐለ በተፈፀመ የአውሮፕላን ጥቃት ስድስት ተገድለው 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የአይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ገለጹ ። የአየር ጥቃቱ በመቐለ በተለምዶ 05 ቀበሌ ቁጠባ ሰፈር ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ የደረሰ ሲሆን በመኖርያ ቤቶች ላይም ውድመት ማስከተሉ ተገልጿል።
ዛሬ በመቐለ በተፈፀመ የአውሮፕላን ጥቃት ስድስት ተገድለው 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የአይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ገለጹ ። የአየር ጥቃቱ በመቐለ በተለምዶ 05 ቀበሌ ቁጠባ ሰፈር ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ የደረሰ ሲሆን በመኖርያ ቤቶች ላይም ውድመት ማስከተሉ ተገልጿል። ዘገባው የዲደብሊው ነው።