ስለ አማራ ~ ፋኖ ይሂድ አትከልክለው!!
(በየትነበርክ ታደለ)
...”ሀገሪቱ” የምትተዳደረው በብሄር ላይ የተመሰረተ ህገ መንግስት ተሸክማ ነው። ስለዚህም ማንኛውም ሰው ራሱን “በሀገሪቱ” ፖለቲካ ውስጥ ለማግኘት ከፈለገ፣ ራሱን ከጥቃት ለመከላከል ከፈለገ፣ ራሱን በተቀመጠው የፖለቲካ ውድድር ውስጥ ተሻምቶ ቀዳሚ ሆኖ ለመገኘት ከፈለገ......የግድ የግድ...
ትኩረት ወደ አማራው!
(በመሳይ መኮነን)
ህወሀት በቅርቡ በትግራይ ውስጥ አንድ ሚስጢራዊ ስብሰባ አድርጎ ነበር። በስብሰባው ላይ የህወሀት የጦር መኮንኖች ብቻ የተገኙ ሲሆን መድረኩን የሚመሩት አባይ ጸሀዬ፡ በረከት ስምዖንና የህወሀት ጄነራሎች ነበሩ። ዓላማው የዶ/ር አብይ አህመድን ስልጣንና አካሄድ ከህወሀት...
የአንዳርጋቸው ቁጭትና “ምሁራዊ” ዕዳ
(መሐመድ አሊ መሐመድ)
"ነፃነትን የማያውቅ 'ነፃ አውጭ'" በተሰኘው መጽሐፍ ሽፋን ላይ የምናየው ምስል ስጋው ያለቀና አጥንቱ የተፋቀ ህፃን በጣዕረ-ሞት ተይዞ ለለቅሶ የተከፈ አፉን ለመዝጋት እንኳን አቅም ሲያጣ ነው። ይህ ምስል ማንንና ምንን ነው የሚወክለው? አንዳርጋቸውስ...
የብአዴን ክፍተቶች – ክፍል አንድ – በአንሙት አብርሃም
(በአንሙት አብርሃም) ክፍል አንድ
1 #ብዐዴንን_ብሔራዊ_ጥያቄ_አልወለደውም:- የዛሬው ብዐዴን የቀድሞው ኢህዴን ከአፈጣጠሩ ህብረብሔራዊ ጥያቄንና አገራዊ ችግሮችን ለመፍታት በሚል ትግል የጀመሩ ወጣቶች የመሰረቱት እንጂ ሊመልሰው የተነሳው ብሔራዊ ጥያቄ አልነበረም:: መስራቾቹም ብሔራዊ ትግል አገር አፍራሽ ነው የሚል እምነት የነበረው ኢህአፓ...
በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰማሩ ወታደሮች እንዲወጡላቸው ተማሪዎች ጠየቁ
በጥበቃ ሰበብ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንዲሰማሩ የተደረጉ ወታደሮች ግቢውን ለቅቀው እንዲወጡላቸው ተማሪዎች ጠየቁ፡፡ ጥያቄው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሚማሩ ተማሪዎች መቅረብ ከጀመረ ቆየት ቢልም፤ እስካሁን ግን ምላሽ ሊያገኝ እንዳልቻለ ታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎም ጥያቄው ዳግም እየተነሳ እንደሚገኝ...
በደምቢዶሎ ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሄደ
በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ደምቢዶሎ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሄደ፡፡ በሰልፉ ላይ በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች የተገኙ ሲሆን፣ በሰልፉ ላይም በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን አገዛዝ የሚያወግዙ የተቃውሞ ድምጾች ሲሰሙ ውለዋል፡፡ በዚሁ የተቃውሞ ሰልፍ፣ በጨለንቆ እና በሌሎች የኦሮሚያ...
የጎንደርና የባህርዳር ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ አደረጉ
ከሰኞ ዕለት ጀምሮ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ በዛሬው ዕለት በተለይ በጎንደር እና ባህርዳር ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከፍተኛ ተቃውሞ ሲደረግ እንደነበር የዓይን እማኞች ተናግረዋል፡:በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ያለውን ተቃውሞ ተከትሎ፣ ወደ ግቢው የዘለቁት የታጠቁ...
በጨለንቆ ከአንድ ቤተሰብ አምስት ሰው ተገደለ
በጨለንቆ ባለፈው ሰኞ በሃገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ቢያንስ 16 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶችም ቆስለዋል። ከተገደሉት ሰዎች አምስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው። ሳሊ ሃሰን ኢብሮና አብዲ ሳሊ አባትና ልጅ ናቸው ። ሚካኤል አብዲ ሃሰንና ቶፊቅ አብዲ...
በምርመራ ወቅት እስረኞች ላይ የተፈጸሙ አስቃቂ ጉዳቶች
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮምሽን በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የክስ መዝገብ በቂሊንጦ ቃጠሎ ሰበብ ከተከሰሱት 38 ተከሳሾች መካከል 16 እስረኞች ላይ በምርመራ ወቅት የደረሰባቸውን ጉዳት በሪፖርቱ አኳትቷል። በዚህም መሰረት:-
1) ከበደ ጨመዳ:_ ቀኝ እጅ ላይ...
ንግስት ይርጋ ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግፍ
ጌታቸው ሽፈራው
መስከረም 5/2009 ዓም ከምሽቱ 1:00 ሳንጃ ከተማ የተያዝኩ ሲሆን ወዲያውኑ እንደተያዝኩ በተፈፀመብኝ ድብደባ አእምሮዬን በመሳቴ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዴትና በምን እንደመጣሁ ሳላውቅ መስከረም 6/2009 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ላይ የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ...