ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ታሰረ
እውቁ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በፓሊስ ተይዞ መወሰዱን ምንጮች አስታወቁ። የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጣ ባልደረባ እንዲሁም ከስደት መልስ ተራራ ኔትወርክ የተሰኘው የኦንላይን ሚዲያ...
የጎንደርና የባህርዳር ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ አደረጉ
ከሰኞ ዕለት ጀምሮ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ በዛሬው ዕለት በተለይ በጎንደር እና ባህርዳር ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከፍተኛ ተቃውሞ ሲደረግ እንደነበር የዓይን...
የፖሊስ ኃይል በዜጎች ላይ ከፍተኛ ጥቃት ከሚፈጽምባቸው ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ ሆና ተፈረጀች
በዓለም ላይ በፖሊስ አማካይነት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከሚፈጸምባቸው ሀገራት አንዷ ኢትዮጵያ መሆኗ ተገለጸ፡፡ ጉዳዩን በተመለከተ ምርምር ሲያደርግ የሰነበተው አንድ ዓለም ዓቀፍ ተቋም፣ በ2016...
አንቶኒ ብሊንከን ስለሰላም ንግግሩ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መነጋገራቸው ተገለጸ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በፌደራል መንግሥቱ እና በትግራይ ኃይሎች መካከል በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ስላለው የሰላም ውይይት በተመለከተ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
የአዲስ አበባ ወጣቶች በጅምላ እየታሰሩ ነው
አዲስ አበባ የተጀመረው የጅምላ አፈሳ እንዲቆም ተጠየቀ ፤ አክቲቭስቶች ዘመቻ እንጀምራለን ብለዋል።ለቡራዩ ተፈናቃዮች እርዳታ ለማድረስ የሚሄዱ የአዲስ
አበባ ወጣቶችን ማፈሱ የሕዝብን ቁጣ ቀስቅሷል። በቡራዩ አከባቢ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ታሪካዊ የለውጥ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው-አምባሳደር ማይክል ራይነር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ጊዜ አንስቶ ታሪካዊ የለውጥ እርምጃዎችን እየወሰዱ መሆኑን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ተናገሩ። የአሜሪካ - ኢትዮጵያ...
በትግራይ ያንዣበበው የረሃብ አደጋ
ከአንድ ሳምንት በፊት ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው የነበሩት የዩናይትድ ኪንግደም የረሃብ መከላከል ልዩ መልዕክተኛ ኒክ ዳየር ወደ ትግራይ ክልል አቅንተው ነበር።
ገደቡ ካልተነሳ የበጀት ድጎማውን እንደማይለቅ የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ
የአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ ዕርዳታ የሚያቀርቡ ድርጅቶች በትግራይ ክልል ያለ ገደብ እንዲንቀሳቀሱ እስካልተፈቀደ ድረስ፣ ለኢትዮጵያ ያፀደቀው የበጀት ድጎማ እንደማይለቀቅ አስታወቀ።
የኅብረቱ ምክትል ኮሚሽነርና የውጭ ጉዳይና ደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ጆሴፍ ቦሬል በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ቀውስ መባባስ የአውሮፓ ኅብረትን በእጅጉ እንደሚያሳስበው፣ በዚህ ጉዳይ ላይም ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር በስልክ መወያየታቸውን ገልጸዋል።
በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል ያለው ሰብዓዊ ቀውስ ኅብረቱን እንደሚያሳስበው ለአቶ ደመቀ እንደገለጹላቸው የጠቆሙት ኃላፊው፣ ሰብዓዊ ዕርዳታ አቅራቢ ድርጅቶች በትግራይ ክልል ያለ ምንም ገደብ እንዲንቀሳቀሱ ሊፈቀድ እንደሚገባ ማሳሰባቸውን ዓርብ ጥር 7 ቀን 2013 ዓ.ም. አስታውቀዋል።
‹‹ይህ የአውሮፓ ኅብረት ጥያቄ አይደለም፡፡ ይህ በዓለም አቀፍ ሕግ የተደነገገ የመንግሥታት ግዴታ ነው፤›› ሲሉም በትዊተር ገጻቸው አመልክተዋል።
የሰብዓዊ ድርጅቶች ያለምንም ገደብ ከመሃል ሐገር ወደ ትግራይ ክልል እንዲንቀሳቀሱ ተፈቀደ
ከግጭት ማቆም ውሳኔው በኋላ 146 የሰብዓዊ ድጋፎችን የጫኑ ተሸከርካሪዎች ትግራይ ክልል መግባታቸውን መንግሥት አስታወቀ። ይሁን እንጂ ወደክልሉ የሚገባው የሰብዓዊ ድጋፍ እጅግ አነስተኛ...
የትግራይ ክልል ምርጫ ህጋዊ አይደለም – ወ/ት ብርቱኳን ሚደቅሳ
ህወሐት መንግሥት የሥራ ዘመኑን በማራዘም ምርጫ ለማካሄድ ያቀረበውን አማራጭ በመቃውም፤ በክልል ደረጃ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት አደርጋለሁ ማለቱ ይታወሳል።
ይህን...