በትግራይ ኤርትራውያን ስደተኞች አደጋ ላይ ናቸው – ተመድ
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት በትግራይ ውስጥ እየተባባሰ ባለው ጦርነት መካከል የሚገኙ ወደ 24ሺ የሚሆኑ የኤርትራውያን ስደተኞች ትልቅ አደጋ ላይ መሆናቸውን አስታውቋል፡፡
Watch the brutality of Ethiopian police
https://www.facebook.com/ethiotimesmedia/videos/2102403280043706/
ባለቤቲን ያለምንም ጥፋቱ የቤቱ በር ላይ ገደሉት
የህወሓት ታጣቂዎች በዳባት ወረዳ በጭና በፈጸመው ጭፍጨፋ ከ200 በላይ ንጹሀን ተገድለዋል። ከእነዚህ ንጹሀን መካከል የወይዘሮ ካሳዬ ዘውዱ ባለቤት አንዱ ናቸው። “ባለቤቴን ቤታችን...
በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ
የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።
በአማራ ተውላጆች ላይ የሚደርስው ሞት ይብቃ በማለት የሰክላ እናቶች አድባባይ ወጡ
በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ እናቶች በአደባባይ በመውጣት በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደረግውን ዘር ተኮር ጭፍጭፋ ተቃወሙ። ክስፍራው የደረሰን መረጃ እንድሚያሳየው፤ በኦሮሚያ ክልል...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል መንግሥት ላይ ውሳኔ አሳለፈ
የፌዴራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንዳያደርግ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ምክር ቤቱ ውሳኔውን ያሳለፈው...
መቐለ በአውሮፕላን ጥቃት 6 ሰዎች ተገደሉ፤ የሕክምና ምንጭ
ዛሬ በመቐለ በተፈፀመ የአውሮፕላን ጥቃት ስድስት ተገድለው 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የአይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ገለጹ ። የአየር ጥቃቱ በመቐለ በተለምዶ...
በትግራይ ክልል የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ እንዳሳሰበው ተመድ ገለጸ
በትግራይ ክልል ያሉ ሁሉም ታጣቂ ኃይሎች የዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶችና የሰብዓዊ ድጋፍ ሕግጋትን መሠረት በማድረግ ለኤርትራውያን ስደተኞች ጥበቃ እንዲያደርጉ አንድ የተባበሩት መንግሥታት...
በኦሮሚያ የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋረጠ
በአንዳንድ የኦሮምያ ከተሞች የሞባይል ዳታ ኢንተርኔት አገልግሎት ካለፈው እሁድ ጀምሮ መቋረጡን ከነዋሪዎች መካከል ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ።
በሚገኝባት የአምቦ ከተማ...
በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ
በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ወልቂጤ ከተማ ለወራት ላጋጠመ የውሃ ችግር ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ የሰዎች...













