Wednesday, May 8, 2024
Sponsored

ከአዲስ አበባ ውጭ ለመጡ ወጣቶች በገፍ የምርጫ ካርድ እየተሰጠ ነው – ባልደራስ

በአዲስ አበባ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያ 17 ላይ ከአዲስ አበባ ውጭ በገፍ ለመጡ ወጣቶች በሕገ ወጥ...

አሜሪካ ልዩ መልክተኛ ሾመች

አሜሪካ በኢትዮጵያና በአካባቢዋ ባሉ አገራት ውስጥ ስላሉ ጉዳዮች በቅርበት የሚከታተሉላትን ልዩ መልዕክተኛ መሾሟን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታወቀ።

ዶናልድ ቡዝና ም/ጠሚ ደመቀ ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ የተመራ ከፍተኛ...

የኤርትራ ወታደሮች ከትግራይ ይውጡ – የትግራይ ተወላጆች በዋሽንግተን ዲሲ

ኤርትራውያን ዓለም አቀፍ ተቃውሞ በሚል በተጠራው ሰልፍ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡

የነጃዋር ታዳሚዎች ላይ ፍርድቤቶ የአልባሳት መልክት እገዳ ጣለ

ፍርድ ቤቱ በእነጃዋር መሃመድ የችሎት ሂደት ላይ ድጋፍንም ሆነ ተቃውሞን የሚያመላክቱ አልባሳትን ለብሶ ችሎት መታደምን ከለከለ፡፡ተጠርጣሪዎቹ ከዚህ በፊት በነበረ ቀጠሮ ላይ ቤተሰቦቻችን...

የሰብአዊ መብጥሰት በትግራይ ክልል እንዲቆም ኢሰመጉ ጠየቀ

በትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢዎች በሚታየው የህግ ማስከበር ሂደት፣ ባልታጠቁ እና ሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሰው የሰብአዊ መብት ጥሰት እና አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ...

ገደቡ ካልተነሳ የበጀት ድጎማውን እንደማይለቅ የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ

የአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ ዕርዳታ የሚያቀርቡ ድርጅቶች በትግራይ ክልል ያለ ገደብ እንዲንቀሳቀሱ እስካልተፈቀደ ድረስ፣ ለኢትዮጵያ ያፀደቀው የበጀት ድጎማ እንደማይለቀቅ አስታወቀ። የኅብረቱ ምክትል ኮሚሽነርና የውጭ ጉዳይና ደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ  ጆሴፍ ቦሬል በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ቀውስ መባባስ የአውሮፓ ኅብረትን በእጅጉ እንደሚያሳስበው፣ በዚህ ጉዳይ ላይም ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር በስልክ መወያየታቸውን ገልጸዋል። በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል ያለው ሰብዓዊ ቀውስ ኅብረቱን እንደሚያሳስበው ለአቶ ደመቀ እንደገለጹላቸው የጠቆሙት ኃላፊው፣ ሰብዓዊ ዕርዳታ አቅራቢ ድርጅቶች በትግራይ ክልል ያለ ምንም ገደብ እንዲንቀሳቀሱ ሊፈቀድ እንደሚገባ ማሳሰባቸውን ዓርብ ጥር 7 ቀን 2013 ዓ.ም. አስታውቀዋል። ‹‹ይህ የአውሮፓ ኅብረት ጥያቄ አይደለም፡፡ ይህ በዓለም አቀፍ ሕግ የተደነገገ የመንግሥታት ግዴታ ነው፤›› ሲሉም በትዊተር ገጻቸው አመልክተዋል።

ባልደራስ ሰልፍ ጠራ

መንግሥት ማንነት ላይ ያተኮሩ ጥቃቶችን ማስቆም  አለመቻሉ፣ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የፍትሕ እጦት፣ የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉዳይ እንዲሁም የሱዳን...

አቶ ልደቱ አያሌው ከ 4 ወር እስር በኋላ በዋስ ተፈቱ

በኦሮሚኛ ቋንቋ ድምፃዊው ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ምክንያት፣ በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ከተፈጠረ ሁከትና ብጥብጥ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው ሐምሌ 17 ቀን 2012 ዓ.ም....

ማይካድራ 75 ንጹሃን ተገድለው ተገኙ

ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም በንጹኃን የአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በማይካድራ ከተማ መፈፀሙ ይታወቃል። ይህን አስነዋሪ ተግባር የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት...

Latest article

በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ

የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ

በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ወልቂጤ ከተማ ለወራት ላጋጠመ የውሃ ችግር ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ የሰዎች...

በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት አገልግሎት ተነፈጉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ ሰኞ ጥር 29/2015 ዓ.ም. ከተጀመረው የነነዌ ጾም ጋር ምዕመናን ጥቁር...