የቅዳሜው የድጋፍ ሰልፍ ብዙ እንድምታ ያለው ነው
(በያሬድ ሀይለማርያም) ከ1997ቱ የቅንጅት ሰልፍ ለየት የሚለው በተሳታዊዎች ስብጥር አይነት ይመስለኛል። በነገው ሰልፍ ሦስት አይነት የማህበረሰቡ ክፍሎች የሰልፉ ታዳሚ ይሆናሉ። የመጀመሪያው በመንግስት መዋቅር ውስጥ...
የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መነጋገራቸው ተገለጸ
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ መንግሥት ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር...
በትግራይ ታጣቂቆች መከላከያ ላይ ጥቃት ፈጸሙ
የትግራይ ክልል ታጣቂ ኀይል በክልሉ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱንና ሠራዊቱ በኮማንድ ፖስት እየተመራ “ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን...
ጋዜጠኛና መምህር መስከረም ታሰረች
ጋዜጠኛና መምህር መስከረም አበራ ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣሥ 04/2015 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋሏን ኢትዮታይምስ አረጋግጣለች። መስከረም...
የአሜሪካ የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ ልዑክ ጄፍሬይ ፌልትማን ከምክትል ጠቅላይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን...
የአሜሪካ የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ ልዑክ ጄፍሬይ ፌልትማን ከምክትል ጠቅላይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር አዲስ አበባ ውስጥ መወያየታቸው ተገለጠ። በምክትል ጠቅላይ...
ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ታሰረ
እውቁ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በፓሊስ ተይዞ መወሰዱን ምንጮች አስታወቁ። የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጣ ባልደረባ እንዲሁም ከስደት መልስ ተራራ ኔትወርክ የተሰኘው የኦንላይን ሚዲያ...
አቶ ለማ ለምስክርነት ተጠሩ
ሰኔ 16 ቀን 2010 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተደረገው ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ በድርጊቱ ላይ...
መቐለ በአውሮፕላን ጥቃት 6 ሰዎች ተገደሉ፤ የሕክምና ምንጭ
ዛሬ በመቐለ በተፈፀመ የአውሮፕላን ጥቃት ስድስት ተገድለው 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የአይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ገለጹ ። የአየር ጥቃቱ በመቐለ በተለምዶ...
ዶናልድ ቡዝና ም/ጠሚ ደመቀ ተወያዩ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ የተመራ ከፍተኛ...
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለካቢኒያቸው ገለጻና ማሳሰበያ ሰጡ
በወንድወሰን ሽመልስ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ ረፋዱን(ግንቦት 7) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለተሰበሰቡ የተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በስራዎቻቸውና አሰራር ዙሪያ ገለጻና ማሳሰቢያ...














