LATEST ARTICLES
የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንትና ምክትላቸው በፈቀዳቸው ለቀቁ
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ምክትላቸው በፍቃዳቸው ከስራቸው መልቀቃቸው ታወቀ። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት መዓዛ አሸናፊ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ሰለሞን አረዳ በገዛ ፍቃዳቸው ከኃላፊነት መልቀቃቸውም ተገልጿል። በምትካቸውም የኢፌዴሪ የህዝብ...
የአማራ ልዩ ኃይል ከሽረ እንዳሥላሴ እና አካባቢው መውጣቱ ተገለጸ
በትግራይ ሽረ እንዳሥላሴ እና አካባቢው ተሰማርቶ የነበረው የአማራ ልዩ ኃይል ከአካባቢው እንዲወጣ መደረጉን የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ጦርነቱን ለማስቆም በደረሱት የሰላም ስምምነት መሠረት የአማራ...
“የቀረበብኝ ክስ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን የሚጋፋ ነው” መስከረም አበራ
ከሦስት ሳምንታት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውላ በዋስ የተለቀቀችው የ“ኢትዮ ንቃት” የማኅበራዊ ሚዲያ መስራች እና ባለቤት መስከረም አበራ የቀረበባት ክስ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን የሚጋፋ ነው አለች።
ለሁለተኛ ጊዜ...
Ethiopian rapper arrested for a music video critical of the government
Teddy Yo, an Ethiopian rapper who recently released a music video critical of the Ethiopian government and Addis Ababa administration, is arrested at his home. EthioTimes learned from sources that Teddy Yo...
የፌደራል ፓሊስ መቀሌ ሊገባ ነው
የኢትዮጵያ ፌደራል ሠራዊት እስከ መጪው ሐሙስ ድረስ ወደ ትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ በመግባት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት መወጣት እንደሚጀምር ተነገረ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ እና ከህወሓት ሪዎች...
ጋዜጠኛና መምህር መስከረም ታሰረች
ጋዜጠኛና መምህር መስከረም አበራ ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣሥ 04/2015 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋሏን ኢትዮታይምስ አረጋግጣለች። መስከረም በመንግስት የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በመተችት እንዲሁም የሰላ የፓለቲካ ትንታኔ...
በአማራ ተውላጆች ላይ የሚደርስው ሞት ይብቃ በማለት የሰክላ እናቶች አድባባይ ወጡ
በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ እናቶች በአደባባይ በመውጣት በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደረግውን ዘር ተኮር ጭፍጭፋ ተቃወሙ። ክስፍራው የደረሰን መረጃ እንድሚያሳየው፤ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ...
Civilians dying in Wolega
It is being said that civilians continue to be victims of ethnically oriented attacks in East Welega Zone of West Oromia. However,the federal and regional governments chose to remain silent.
Residents told our...
Kidnapped Dangote cement workers released
The workers of Dangote Cement Factory, who were kidnapped by militants last week in West Showa of Oromia region, were released after paying a large ransom.
More than 30 workers of the factory...
“ጃል አብዲ ረጋሳ ከአገር ሳልወጣ ያየሁትን እንዳልናገር አስጠንቅቆኛል” ታምራት ነገራ
ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ከታዩት የህትመት ሚዲያዎች መካከል ከፍ ያለ ተነባቢነት እና ዝናን አትርፋ የነበረችው የ“አዲስ ነገር” ጋዜጣ ባልደረቦች ከነበሩት መካከል አንዱ የሆነው ታምራት ነገራ ዳግም ለስደት ተዳርጓል።