Sponsored

የሰላማዊ ዜጎች ደህንነት በትግራይ እንዲጠበቅ አምነስቲ አሳሰበ

የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት እና   የህወሓት ኃይሎች እያደረጉ ባለው ጦርነት  ጦርነት የሰላማዊ ሰዎች ደህንነት ሊጠብቁ እንደሚገባ ዓለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምንስቲ...

በትግራይ ታጣቂቆች መከላከያ ላይ ጥቃት ፈጸሙ

 የትግራይ ክልል ታጣቂ ኀይል በክልሉ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱንና ሠራዊቱ በኮማንድ ፖስት እየተመራ “ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን...

አማራ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙን ፈደሬሽኑ አመነ

5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ በጥፋት ኃይሎች አማካይነት በአማራ ብሔር ላይ የሚደርሰው ግድያ፣ ጭፍጨፋ እና...

ህወሃትና መንግስት ልዮነታቸውን በድርድር እንዲፈቱ የፓለቲካ አመራሮች ጠየቁ

የህወኃት አመራሮች እየፈጸሙት ያለው ህገ-ወጥ ድርጊት ካላቸውን ረጅም የፖለቲካ ልምድ አኳያ ተገቢ አለመሆኑን ኢዜአ ያነጋገራቸው ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ።

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል መንግሥት ላይ ውሳኔ አሳለፈ

የፌዴራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንዳያደርግ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ውሳኔውን ያሳለፈው...

የወላይታ ዞን የቀድሞ አመራሮችን በእስር እንዲቆዩ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተሰጠ

የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፤ የቀድሞ የወላይታ ዞን አመራሮች የነበሩ ግለሰቦችን ጨምሮ 20 ተጠርጣሪዎች በወላይታ ሶዶ ማረሚያ ቤት እንዲቆዩ ትዕዛዝ ሰጠ። ፍርድ...

አዲስ አበባ በራሷ ግዛተ-መሬት ላይ የፌዴራል አድያምነት /ክልልነት/ መብት ሊረጋገጥላት ይገባል! – ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ...

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አወቃቀር በመመዘኛዎቹ ላይ በኢትዮጵያ ተፃራሪ አቋም ባላቸው ልሂቃን ዘንድ ስምምነት ላይ ሊደርስ ቢችል፣ ፌዴራላዊ የመንግስት አደረጃጀት የፖለቲካ አለመግባባት መንስኤ ሊሆን...

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፡ በመተከል ዞን ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች በተፈጠረ አለመረጋጋት የፀጥታ ኃይሎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። ስማቸው...

አቶ ልደቱ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መስራች ልደቱ አያሌው ሐምሌ 17/2012 በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። የፓርቲው ፕሬዘዳንት አዳነ ታደሰ በፓርቲው ፌስ...

ጠ/ሚሩ ከጀነራሎች ጋር መከሩ

የመከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ላይ የተደረገው ውይይት የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበና አለምአቀፋዊ ዝማኔን መሰረት ያደረገ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ...

Latest article

በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ

የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ

በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ወልቂጤ ከተማ ለወራት ላጋጠመ የውሃ ችግር ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ የሰዎች...

በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት አገልግሎት ተነፈጉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ ሰኞ ጥር 29/2015 ዓ.ም. ከተጀመረው የነነዌ ጾም ጋር ምዕመናን ጥቁር...