Saturday, December 7, 2024
Sponsored

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ታሰረ

እውቁ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በፓሊስ ተይዞ መወሰዱን ምንጮች አስታወቁ። የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጣ ባልደረባ እንዲሁም ከስደት መልስ ተራራ ኔትወርክ የተሰኘው  የኦንላይን ሚዲያ...

የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ጉዳይ ለዲፕሎማሲያዊ እርምጃዎች ቦታ እንደሚሰጥ ተሰማ

አሜሪካ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ስራ ለመስራት የዘር ማጥፋት ወንጀል መሰየምን ውሳኔ አቆመች። ከፍተኛ የአሜሪካ ዲፕሎማት የቢደን አስተዳደር የዘር ማጥፋት መፈጸሙን በይፋ እንደማይወስን እና...

በኦሮሚያ የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋረጠ

በአንዳንድ የኦሮምያ ከተሞች የሞባይል ዳታ ኢንተርኔት አገልግሎት ካለፈው እሁድ ጀምሮ መቋረጡን ከነዋሪዎች መካከል ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ። በሚገኝባት የአምቦ ከተማ...

መቐለ በአውሮፕላን ጥቃት 6 ሰዎች ተገደሉ፤ የሕክምና ምንጭ

ዛሬ በመቐለ በተፈፀመ የአውሮፕላን ጥቃት ስድስት ተገድለው 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የአይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ገለጹ ። የአየር ጥቃቱ በመቐለ በተለምዶ...

ፓለቲከኛ አብረሃ ደስታ ታሰሩ

ፍርድ ቤት የቀረቡት የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባለሥልጣን አቶ አብርሐ ደስታ “ግጭት በመቀስቀስ” እና “ሕገ-ወጥ ሽጉጥ ይዞ በመገኘት” መጠርጠራቸውን ጠበቃቸው ተናገሩ። አቶ...

ባለቤቲን ያለምንም ጥፋቱ የቤቱ በር ላይ ገደሉት

የህወሓት ታጣቂዎች በዳባት ወረዳ በጭና በፈጸመው ጭፍጨፋ ከ200 በላይ ንጹሀን ተገድለዋል። ከእነዚህ ንጹሀን መካከል የወይዘሮ ካሳዬ ዘውዱ ባለቤት አንዱ ናቸው። “ባለቤቴን ቤታችን...

የእርዳታ ተሽከርካሪዎች ከትግራይ አለመመለሳቸው አሳስቦኛል – የሰላም ሚኒስቴር

ወደ ትግራይ ክልል ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውሉ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን ጭነው የገቡ ከባድ ተሽከርካሪዎች በተቀመጠው የአሰራር ስርዓት መሰረት ተመልሰው መውጣት ሲገባቸው...

በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉት ወገኖች ለረሃብ ተጋለጡ

በክልሉ ከ700 ሺህ በላይ በምግብ ለሥራ የሚተዳደሩ ወገኖች መኖራቸው ተገልጿል። በአማራ ክልል በአጠቃላይ ከአንድ ሚሊዮን 300ሺህ በላይ የዕለት ምግብ ርዳታ የሚፈልጉ ወገኖች...

የውጭ አበዳሪዎች ለኢትዮጵያ ብድር ለመልቀቅ እያመነቱ ነው ተባለ

ለኢትዮጵያ ዋነኛ አበዳሪ የሚባሉ የፋይናንስ ተቋማት ከ11 ቢሊዮን ዶላር በላይ ተጨማሪ ብድር ለመልቀቅ እያቅማሙ ነው። ይህም የሆነበት ዋነኛው ምክንያት...

የዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከትግራይ እየወጡ ነው

ትግራይ ዉስጥ የሚደረገዉ ጦርነት ያሰጋቸዉ የተማሪዎቹ  ወላጆችና ቤተሰቦች፣ መንግስትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተማሪዎቹን ከክሉ ያስወጡላቸዉ ዘንድ በአደባባይ ሰልፍ ጭምር ጠይቀዉ ነበር።ይሁንና በፀጥታ...

Latest article

በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ

የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ

በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ወልቂጤ ከተማ ለወራት ላጋጠመ የውሃ ችግር ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ የሰዎች...

በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት አገልግሎት ተነፈጉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ ሰኞ ጥር 29/2015 ዓ.ም. ከተጀመረው የነነዌ ጾም ጋር ምዕመናን ጥቁር...