የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንትና ምክትላቸው በፈቀዳቸው ለቀቁ
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ምክትላቸው በፍቃዳቸው ከስራቸው መልቀቃቸው ታወቀ። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት መዓዛ አሸናፊ እና ምክትል ፕሬዝዳንት...
ዶናልድ ቡዝና ም/ጠሚ ደመቀ ተወያዩ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ የተመራ ከፍተኛ...
በትግራይ ታጣቂቆች መከላከያ ላይ ጥቃት ፈጸሙ
የትግራይ ክልል ታጣቂ ኀይል በክልሉ ውስጥ በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱንና ሠራዊቱ በኮማንድ ፖስት እየተመራ “ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን...
የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መነጋገራቸው ተገለጸ
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ መንግሥት ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር...
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፡ በመተከል ዞን ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች በተፈጠረ አለመረጋጋት የፀጥታ ኃይሎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
ስማቸው...
በትግራይ ክልል የኤርትራውያን ስደተኞች ሁኔታ እንዳሳሰበው ተመድ ገለጸ
በትግራይ ክልል ያሉ ሁሉም ታጣቂ ኃይሎች የዓለም አቀፍ ሰብዓዊ መብቶችና የሰብዓዊ ድጋፍ ሕግጋትን መሠረት በማድረግ ለኤርትራውያን ስደተኞች ጥበቃ እንዲያደርጉ አንድ የተባበሩት መንግሥታት...
የውጭ አበዳሪዎች ለኢትዮጵያ ብድር ለመልቀቅ እያመነቱ ነው ተባለ
ለኢትዮጵያ ዋነኛ አበዳሪ የሚባሉ የፋይናንስ ተቋማት ከ11 ቢሊዮን ዶላር በላይ ተጨማሪ ብድር ለመልቀቅ እያቅማሙ ነው።
ይህም የሆነበት ዋነኛው ምክንያት...
በጨለንቆ ከአንድ ቤተሰብ አምስት ሰው ተገደለ
በጨለንቆ ባለፈው ሰኞ በሃገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ቢያንስ 16 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶችም ቆስለዋል። ከተገደሉት ሰዎች አምስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው። ሳሊ ሃሰን ኢብሮና አብዲ...
የኤርትራ ወታደሮች ከትግራይ ይውጡ – የትግራይ ተወላጆች በዋሽንግተን ዲሲ
ኤርትራውያን ዓለም አቀፍ ተቃውሞ በሚል በተጠራው ሰልፍ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡
በትግራይ ያንዣበበው የረሃብ አደጋ
ከአንድ ሳምንት በፊት ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው የነበሩት የዩናይትድ ኪንግደም የረሃብ መከላከል ልዩ መልዕክተኛ ኒክ ዳየር ወደ ትግራይ ክልል አቅንተው ነበር።













