የሰብዓዊ ድርጅቶች ያለምንም ገደብ ከመሃል ሐገር ወደ ትግራይ ክልል እንዲንቀሳቀሱ ተፈቀደ
ከግጭት ማቆም ውሳኔው በኋላ 146 የሰብዓዊ ድጋፎችን የጫኑ ተሸከርካሪዎች ትግራይ ክልል መግባታቸውን መንግሥት አስታወቀ። ይሁን እንጂ ወደክልሉ የሚገባው የሰብዓዊ ድጋፍ እጅግ አነስተኛ...
ኢትዮጵያ በትግራይ መድፈርን እንደ ጦርነት ስልት እየተጠቀመች ነው – አምነስቲ
በሰሜን ኢትዮጵያ ለዘጠኝ ወራት በዘለቀው ግጭት የተፈጸሙት የመብት ጥሰቶች የጦር ወንጀሎች ናቸው ሲል የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ባወጣው ሪፓርት ገልጿል። የተፈፀሙት...
በትግራይ ሕጻናት ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል ሲል ዩኒሴፍ አስታወቀ
ተመ የሕጻናት መርጃ ድርጅት በምህጻሩ ዩኒሴፍ በቅርቡ ባወጣው መረጃ በትግራይ ከ700 ሺህ በላይ ሕፃናት ከመኖርያቸው መፈናቀላቸውን አመልክቷል። በትግራይ በሚገኙ የተለያዩ የተፈናቃይ መጠልያ...
በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ
የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።
ጠ/ሚሩ ከጀነራሎች ጋር መከሩ
የመከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ሰነድ ላይ የተደረገው ውይይት የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ ያገናዘበና አለምአቀፋዊ ዝማኔን መሰረት ያደረገ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ...
ባለቤቲን ያለምንም ጥፋቱ የቤቱ በር ላይ ገደሉት
የህወሓት ታጣቂዎች በዳባት ወረዳ በጭና በፈጸመው ጭፍጨፋ ከ200 በላይ ንጹሀን ተገድለዋል። ከእነዚህ ንጹሀን መካከል የወይዘሮ ካሳዬ ዘውዱ ባለቤት አንዱ ናቸው። “ባለቤቴን ቤታችን...
በጨለንቆ ከአንድ ቤተሰብ አምስት ሰው ተገደለ
በጨለንቆ ባለፈው ሰኞ በሃገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ቢያንስ 16 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶችም ቆስለዋል። ከተገደሉት ሰዎች አምስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው። ሳሊ ሃሰን ኢብሮና አብዲ...
ባልደራስ ሰልፍ ጠራ
መንግሥት ማንነት ላይ ያተኮሩ ጥቃቶችን ማስቆም አለመቻሉ፣ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የፍትሕ እጦት፣ የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉዳይ እንዲሁም የሱዳን...
የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ጉዳይ
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ሚያዚያ 23 አለም አቀፉ የላብ አደሮች ቀን እየተከበረ በዋለበት ዕለት፣ ማለዳ 4 ሰአት ከሚኖርበት አያት ባቡር ጣቢያ አካባቢ ባልታወቁ ...
ጋዜጠኛና መምህር መስከረም ታሰረች
ጋዜጠኛና መምህር መስከረም አበራ ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣሥ 04/2015 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋሏን ኢትዮታይምስ አረጋግጣለች። መስከረም...