የመንግስት ባለስልጣናት ቪ8 ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ እንዳይጠቀሙ ተከለከለ
የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የሌሎች ተቋማት ሀላፊዎች ቪ8 ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ እንዳይጠቀሙ የሚከለክለው መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው።
መመሪያው ባለስልጣናቱ እና የስራ ሀላፊዎቹ ከዚህ ቀደም...
«የኅሊና እስረኞች» እንዲፈቱ ተጠየቀ
ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ እና ሚካኤል መላኩ በፍርድ ቤት፦ «ተጠርጥረውበታል የተባሉት ወንጀሎች በኢትዮጵያ ሕግም ኾነ በሌላ መልኩ ወንጀሎች አይደሉም» ሲሉ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአፍሪቃ ቀንድ አጥኚ...
Watch the brutality of Ethiopian police
https://www.facebook.com/ethiotimesmedia/videos/2102403280043706/
የፌደራል ፓሊስ መቀሌ ሊገባ ነው
የኢትዮጵያ ፌደራል ሠራዊት እስከ መጪው ሐሙስ ድረስ ወደ ትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ በመግባት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት መወጣት እንደሚጀምር ተነገረ።
የዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከትግራይ እየወጡ ነው
ትግራይ ዉስጥ የሚደረገዉ ጦርነት ያሰጋቸዉ የተማሪዎቹ ወላጆችና ቤተሰቦች፣ መንግስትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተማሪዎቹን ከክሉ ያስወጡላቸዉ ዘንድ በአደባባይ ሰልፍ ጭምር ጠይቀዉ ነበር።ይሁንና በፀጥታ...
አማራ ክልል የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙን ፈደሬሽኑ አመነ
5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ በጥፋት ኃይሎች አማካይነት በአማራ ብሔር ላይ የሚደርሰው ግድያ፣ ጭፍጨፋ እና...
ተመድ በኢትዮጵያ ስላለው የሰላም ሂደትና የትግራይና የአማራ ክልሎች ጉብኝት
ለአስራ አምስት ወራት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ተፋላሚ ወገኖች በቅርቡ ለሰላም ያሳዩትን እርምጃ በበጎ እንደሚያዩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ገለጹ።
ሁለት እስረኞች በድብደባ ህይወታቸው እንዳለፈ የአይን እማኞች ለፍርድ ቤት ገለፁ
“ፊቴ ላይ ነው ልቡን ረግጠው የገደሉት፣ የእስር ቤቱ ኃላፊ እያለ ነው የተደበደብነው”
“ሁላችንም ዋስትና የለንም። በሚቀጥለው የእኔን የሞት ዜና ልትሰሙ ትችላላችሁ”
“ሳትፈርዱብን ገድለው ይጨርሱናል” 1ኛ ተከሳሽ...
ከአዲስ አበባ ውጭ ለመጡ ወጣቶች በገፍ የምርጫ ካርድ እየተሰጠ ነው – ባልደራስ
በአዲስ አበባ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 የመራጮች መመዝገቢያ ጣቢያ 17 ላይ ከአዲስ አበባ ውጭ በገፍ ለመጡ ወጣቶች በሕገ ወጥ...
የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንትና ምክትላቸው በፈቀዳቸው ለቀቁ
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ምክትላቸው በፍቃዳቸው ከስራቸው መልቀቃቸው ታወቀ። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት መዓዛ አሸናፊ እና ምክትል ፕሬዝዳንት...













