Sponsored

በአዲስ አበባ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 ደረሰ

በአዲስ አበባ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 ደረሰ። በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 625 መድረሱን የአዲስ...

የትግራይ ክልል ምርጫ ህጋዊ አይደለም – ወ/ት ብርቱኳን ሚደቅሳ

ህወሐት መንግሥት የሥራ ዘመኑን በማራዘም ምርጫ ለማካሄድ ያቀረበውን አማራጭ በመቃውም፤ በክልል ደረጃ ምርጫ ለማካሄድ ዝግጅት አደርጋለሁ ማለቱ ይታወሳል። ይህን...

የኤርትራዊያን ስደተኞ ስጋት

ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇ ይታወሳል፤ ማንኛውም ከሌላ አገር የሚመጣ ሰው ደግሞ ለ14 ቀናት መንግሥት ባዘጋጃቸው ለይቶ ማቆያ ማዕከላት...

በአጣየው ግጭት ክስ የቀረበባቸው መቃወሚያ አቀረቡ

ከመጋቢት 24 እስከ 29 2011 ዓም በሰሜን ሸዋ ዞን እና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮምያ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ በተለይም በከሚሴ ፣...

አቶ ለማ ለምስክርነት ተጠሩ

ሰኔ 16 ቀን 2010 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተደረገው ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ በድርጊቱ ላይ...

የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ኦዴፓ በፌደራል ስርዓቱ ላይ ዘመቻ ተከፍቷል አለ።

የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ኦዴፓ ለፌደራል ስርዓቱና ለኦሮሞ ህዝብ መብት መከበር እየሠራ ቢሆንም በተቃራኒዉ «አሁን ያለዉ መንግሥት የፌደራል ስርዓቱን ሊያፈርስ ነዉ»፣ «ሕገመንግሥቱ እየተናደ ነዉ» በሚል...

«የኅሊና እስረኞች» እንዲፈቱ ተጠየቀ

ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ እና ሚካኤል መላኩ በፍርድ ቤት፦ «ተጠርጥረውበታል የተባሉት ወንጀሎች በኢትዮጵያ ሕግም ኾነ በሌላ መልኩ ወንጀሎች አይደሉም» ሲሉ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአፍሪቃ ቀንድ አጥኚ...

የአዲስ አበባ ወጣቶች በጅምላ እየታሰሩ ነው

አዲስ አበባ የተጀመረው የጅምላ አፈሳ እንዲቆም ተጠየቀ ፤ አክቲቭስቶች ዘመቻ እንጀምራለን ብለዋል።ለቡራዩ ተፈናቃዮች እርዳታ ለማድረስ የሚሄዱ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ማፈሱ የሕዝብን ቁጣ ቀስቅሷል። በቡራዩ አከባቢ...

አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለአቶ በረከት ክስ መልስ ሰጡ

(ንጉሱ ጥላሁን)ሰሞኑን የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በርከትን እና አቶ ታደሰን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ማገዱን ተከትሎ አቶ በረከት ለተለያዩ ሚዲያዎች ውሳኔው:- => በስብሰባው ለመታደም ዋስትና ስላልተሰጠኝ...

የመንግስት ባለስልጣናት ቪ8 ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ እንዳይጠቀሙ ተከለከለ

የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የሌሎች ተቋማት ሀላፊዎች ቪ8 ተሽከርካሪዎችን ከተማ ውስጥ እንዳይጠቀሙ የሚከለክለው መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። መመሪያው ባለስልጣናቱ እና የስራ ሀላፊዎቹ ከዚህ ቀደም...

Latest article

በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ

የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ

በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ወልቂጤ ከተማ ለወራት ላጋጠመ የውሃ ችግር ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ የሰዎች...

በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት አገልግሎት ተነፈጉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ ሰኞ ጥር 29/2015 ዓ.ም. ከተጀመረው የነነዌ ጾም ጋር ምዕመናን ጥቁር...