ትኩረት ወደ አማራው!
(በመሳይ መኮነን)
ህወሀት በቅርቡ በትግራይ ውስጥ አንድ ሚስጢራዊ ስብሰባ አድርጎ ነበር። በስብሰባው ላይ የህወሀት የጦር መኮንኖች ብቻ የተገኙ ሲሆን መድረኩን የሚመሩት አባይ ጸሀዬ፡ በረከት ስምዖንና...
“የአንድነት ኃይሉ” ዕጣ!
(ጌታቸው ሽፈራው) አንድ እውቅ ፖለቲከኛ ወደ አማራ ክልል አቅንቶ ነበር። ብዙ ዋጋ ከፍሏል። "እስኪ አማራ ያድንህ" ተብሏል። በእስር ቤቶች የሚፈፀሙትን የዘር ጥቃቶች አይቷል። ይህ...
ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቃሉ አማራዎች እና የህገመንግስቱ አንድምታ
(ዘላለም እሼቱ)
በሀገሪቱ የመዘዋወር መብት እንዲሁም ቋሚ የመኖሪያ ቦታ የመመስረት ለሁሉም ዜጎች በዘር በሀይማኖት በብሔር ልዩነት ሳይደረግ የተሰጠ ሰፊ መብት መሆኑን ከህገመንግስቱ አንቀፅ 32 ላይ...
የሰሞኑ ፖለቲካ
(በሚኪ አማራ) ኦነጎች እንግዲህ ከረዠም አመት በኋላ ወደ አገር ቤት ገብተዋል፡፡ በእርግጥ የመንግስት ጥሪ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በፊትም የአዉሮፓ ብርድ አጥንቴ ዉስጥ ሰርስሮ እየገባ...
የብአዴን ክፍተቶች – ክፍል አንድ – በአንሙት አብርሃም
(በአንሙት አብርሃም) ክፍል አንድ
1 #ብዐዴንን_ብሔራዊ_ጥያቄ_አልወለደውም:- የዛሬው ብዐዴን የቀድሞው ኢህዴን ከአፈጣጠሩ ህብረብሔራዊ ጥያቄንና አገራዊ ችግሮችን ለመፍታት በሚል ትግል የጀመሩ ወጣቶች የመሰረቱት እንጂ ሊመልሰው የተነሳው ብሔራዊ ጥያቄ አልነበረም::...
የአንዳርጋቸው ቁጭትና “ምሁራዊ” ዕዳ
(መሐመድ አሊ መሐመድ)
"ነፃነትን የማያውቅ 'ነፃ አውጭ'" በተሰኘው መጽሐፍ ሽፋን ላይ የምናየው ምስል ስጋው ያለቀና አጥንቱ የተፋቀ ህፃን በጣዕረ-ሞት ተይዞ ለለቅሶ የተከፈ አፉን ለመዝጋት እንኳን...
ወር ሙሉ ስለባህር ዳሩ ባንዲራ ማውራት ላላቆማችሁ – አዲስ ቸኮል
1- ልሙጥ ባንዲራ ስለተያዘ ብቻ ህገመንግስቱ ባህርዳር ላይ ተጥሷል ብለን አርባምንጭ ቦንጋ ወይ ወልቂጤ ላይ ሲሆን ዝም ካልን ባንዲራ ሽፋን ነው፤ አስቀድሞ የተጀመረው የጥላቻ...
ሕዝቤን ላናግር!
(በታምራት ነገራ) ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ በሴሜን አሜሪካ የኢትዮጲያኖች የስፖርት ፌደሪሽን በሚያዘጋጀው በዓል ላይ በመገኘትና በጁላይ 6 አርብ በኢትዮጲያ ቀን ላይ ንግግር ለማድረግ ጠይቀዋል፡፡...
ስለ አማራ ~ ፋኖ ይሂድ አትከልክለው!!
(በየትነበርክ ታደለ)
...”ሀገሪቱ” የምትተዳደረው በብሄር ላይ የተመሰረተ ህገ መንግስት ተሸክማ ነው። ስለዚህም ማንኛውም ሰው ራሱን “በሀገሪቱ” ፖለቲካ ውስጥ ለማግኘት ከፈለገ፣ ራሱን ከጥቃት ለመከላከል ከፈለገ፣ ራሱን...
“ሳያዩ ያመኑ ያዩትን ቢጠይቁ ኃጢያቱ ምንድነው”
ይድረስ ለክቡር ዶ/ር በድሉ ዋቅጂራ (በታዛቢው ታዘበ)
አስቀድሜ በሀገሬ ባሕልና ደንብ መሰረት እንዴት ከረሙ ፣ እንዴት ሰነበቱ ስል ፣ ልባዊ መልካሙን ስሜቴንና ምኞቴን በተለመደው ባሕላዊ እሴት አጅቤ ነው።
ይህንን ጽሁፍ ለማዘጋጀት የተነሳሁት በወቅቱ እርስዎ...