Civilians dying in Wolega

It is being said that civilians continue to be victims of ethnically oriented attacks in East Welega Zone of West Oromia. However,the federal and regional governments chose to remain silent. Residents told our...

Kidnapped Dangote cement workers released

The workers of Dangote Cement Factory, who were kidnapped by militants last week in West Showa of Oromia region, were released after paying a large ransom. More than 30 workers of the factory...

“ጃል አብዲ ረጋሳ ከአገር ሳልወጣ ያየሁትን እንዳልናገር አስጠንቅቆኛል” ታምራት ነገራ

ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ከታዩት የህትመት ሚዲያዎች መካከል ከፍ ያለ ተነባቢነት እና ዝናን አትርፋ የነበረችው የ“አዲስ ነገር” ጋዜጣ ባልደረቦች ከነበሩት መካከል አንዱ የሆነው ታምራት ነገራ ዳግም ለስደት ተዳርጓል።

Ethnic Amhara’s killed in Oromia

Sources reported that more than 50 Ethnic Amhara were killed in Kiramu District, East Wolega Zone, Oromia Region. Ethnic Amharas living in the area blame the region's special forces and Shene. Amhara...

አንቶኒ ብሊንከን ስለሰላም ንግግሩ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መነጋገራቸው ተገለጸ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በፌደራል መንግሥቱ እና በትግራይ ኃይሎች መካከል በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ስላለው የሰላም ውይይት በተመለከተ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መነጋገራቸውን ገለጹ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ...

ኡሁሩ ኬንያታ በሰላም ንግግሩ ውስጥ እንደማይሳተፉ አሳወቁ

በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ጦርነት ለማብቃት ለሚደረገው ጥረት በአፍሪካ ኅብረት ከተሰየሙት አሸማጋዮች መካከል አንዱ የሆኑት የቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በንግግሩ ውስጥ እንደማይሳተፉ አሳወቁ። በኢትዮጵያ መንግሥት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል...

የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መነጋገራቸው ተገለጸ  

በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ መንግሥት ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር መገናኘታቸው ተገለጸ። ለወራት ጋብ ብሎ የነበረው በሰሜን...

በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ መንግሥት ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ ከጠቅላይ...

ለወራት ጋብ ብሎ የነበረው በሰሜን ኢትዮጵያ የሚካሄደው ጦርነት መልሶ ከተቀሰቀሰ በኋላ ወደ አፍሪካ ቀንድ በመምጣት ለቀናት የቆዩት ልዩ ልዑኩ በዋናነት ጦርነት ቆሞ ሁለቱም ወገኖች ድርድር እንዲጀምሩ ግፊት ሲያደርጉ መቆየታቸው ተነግሯል።

የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ጉዳይ

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ሚያዚያ 23 አለም አቀፉ የላብ አደሮች ቀን እየተከበረ በዋለበት ዕለት፣ ማለዳ 4 ሰአት  ከሚኖርበት አያት ባቡር ጣቢያ አካባቢ ባልታወቁ  የጸጥታ ሃይሎች ለጥያቄ ትፈለጋለህ በሚል  መወሰዱ የተሰማው በነጋታው ሚያዚያ 24...

የሰብዓዊ ድርጅቶች ያለምንም ገደብ ከመሃል ሐገር ወደ ትግራይ ክልል እንዲንቀሳቀሱ ተፈቀደ

ከግጭት ማቆም ውሳኔው በኋላ 146 የሰብዓዊ ድጋፎችን የጫኑ ተሸከርካሪዎች ትግራይ ክልል መግባታቸውን መንግሥት አስታወቀ። ይሁን እንጂ ወደክልሉ የሚገባው የሰብዓዊ ድጋፍ እጅግ አነስተኛ መሆኑን የትግራይ ክልል አመራሮች በመግለጽ ላይ ናቸው፡፡