ኦህዴድ በዞንና በከተማ አስተዳደሮች አዳዲስ የአመራር ምደባ አደረገ
በጨፌ ኦሮሚያ አብላጫ ወንበር በመያዝ የኦሮሚያ ክልልን በመምራት ላይ የሚገው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) በዞን እና በከተማ አስተዳደሮች ደረጃ አዳዲስ የአመራር ምደባ ማድረጉን...
በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰማሩ ወታደሮች እንዲወጡላቸው ተማሪዎች ጠየቁ
በጥበቃ ሰበብ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንዲሰማሩ የተደረጉ ወታደሮች ግቢውን ለቅቀው እንዲወጡላቸው ተማሪዎች ጠየቁ፡፡ ጥያቄው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሚማሩ ተማሪዎች መቅረብ ከጀመረ ቆየት ቢልም፤ እስካሁን ግን...
በደምቢዶሎ ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሄደ
በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ደምቢዶሎ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ተካሄደ፡፡ በሰልፉ ላይ በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች የተገኙ ሲሆን፣ በሰልፉ ላይም በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን አገዛዝ የሚያወግዙ የተቃውሞ...
የጎንደርና የባህርዳር ዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ አደረጉ
ከሰኞ ዕለት ጀምሮ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ በዛሬው ዕለት በተለይ በጎንደር እና ባህርዳር ዩኒቨርሲቲዎች፣ ከፍተኛ ተቃውሞ ሲደረግ እንደነበር የዓይን...
በጨለንቆ ከአንድ ቤተሰብ አምስት ሰው ተገደለ
በጨለንቆ ባለፈው ሰኞ በሃገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ቢያንስ 16 ሰዎች ሲገደሉ በርካቶችም ቆስለዋል። ከተገደሉት ሰዎች አምስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው። ሳሊ ሃሰን ኢብሮና አብዲ...
በምርመራ ወቅት እስረኞች ላይ የተፈጸሙ አስቃቂ ጉዳቶች
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮምሽን በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የክስ መዝገብ በቂሊንጦ ቃጠሎ ሰበብ ከተከሰሱት 38 ተከሳሾች መካከል 16 እስረኞች ላይ በምርመራ ወቅት የደረሰባቸውን...
ንግስት ይርጋ ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግፍ
ጌታቸው ሽፈራው
መስከረም 5/2009 ዓም ከምሽቱ 1:00 ሳንጃ ከተማ የተያዝኩ ሲሆን ወዲያውኑ እንደተያዝኩ በተፈፀመብኝ ድብደባ አእምሮዬን በመሳቴ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዴትና በምን እንደመጣሁ...
የኢትዮጵያ መንግሰት የኢንተርኔት አፈናውን አጠናክሮ መቀጠሉን ፍሪደም ሀውስ አስታወቀ
በኢትዮጵያ በኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የሚፈጸመው አፈና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን ፍሪደም ሀውስ የተሰኘው ዓለም ዓቀፍ የሰው ልጆች መብት ተከራካሪ ቡድን አስታወቀ፡፡ መንግስት በሀገር...
የፖሊስ ኃይል በዜጎች ላይ ከፍተኛ ጥቃት ከሚፈጽምባቸው ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ ሆና ተፈረጀች
በዓለም ላይ በፖሊስ አማካይነት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከሚፈጸምባቸው ሀገራት አንዷ ኢትዮጵያ መሆኗ ተገለጸ፡፡ ጉዳዩን በተመለከተ ምርምር ሲያደርግ የሰነበተው አንድ ዓለም ዓቀፍ ተቋም፣ በ2016...
Watch the brutality of Ethiopian police
https://www.facebook.com/ethiotimesmedia/videos/2102403280043706/