የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ጉዳይ
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ሚያዚያ 23 አለም አቀፉ የላብ አደሮች ቀን እየተከበረ በዋለበት ዕለት፣ ማለዳ 4 ሰአት ከሚኖርበት አያት ባቡር ጣቢያ አካባቢ ባልታወቁ ...
የሰብዓዊ ድርጅቶች ያለምንም ገደብ ከመሃል ሐገር ወደ ትግራይ ክልል እንዲንቀሳቀሱ ተፈቀደ
ከግጭት ማቆም ውሳኔው በኋላ 146 የሰብዓዊ ድጋፎችን የጫኑ ተሸከርካሪዎች ትግራይ ክልል መግባታቸውን መንግሥት አስታወቀ። ይሁን እንጂ ወደክልሉ የሚገባው የሰብዓዊ ድጋፍ እጅግ አነስተኛ...
በሳውዲ የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሰቆቃ
ከቡታጅራ ከተማ ተነስታ ከአራት ዓመት በፊት በሕገወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ ያቀናችው ለይላ አወል፣ ከአስከፊው የአራት ወራት የሳዑዲ እስር ቤት ቆይታ በኋላ፣ ረዕቡ...
ኢሰመጉ መንግሥት በሳዑዲ እስር ቤት ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተገቢ ትኩረት እንዳልተሰጠው ገለጸ
ከአንድ ዓመት በላይ በሳዑዲ ዓረቢያ እስር ቤቶች በሕገወጥ መንገድ እስርና ጥቃት እየተፈጸመባቸው ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን መንግሥት የሰጠው ትኩረት አናሳ እንደሆነ፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች...
ተመድ በኢትዮጵያ ስላለው የሰላም ሂደትና የትግራይና የአማራ ክልሎች ጉብኝት
ለአስራ አምስት ወራት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ተፋላሚ ወገኖች በቅርቡ ለሰላም ያሳዩትን እርምጃ በበጎ እንደሚያዩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ገለጹ።
በቅርቡ በአፋር ክልል አዲስ ዉጊያ መቀስቀሱን ዩናይትድ ስቴትስ ተቃወመች
በቅርቡ በአፋር ክልል አዲስ ዉጊያ መቀስቀሱን ዩናይትድ ስቴትስ ተቃወመች።የአፋር ክልልና የኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት ባለስልጣናት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ከፈተዉ ባሉት ጥቃት በርካታ...
በአማራ ክልል ከ147 በላይ ሴቶች በሕወሓት ተደፍረዋል
የሕወሓት ኃይሎች በአማራ ክልል ወረራ ፈፅመውባቸው በነበሩ አካባቢዎች እስካሁን ባለ መረጃ ከ147 በላይ ሴቶችን መድፈራቸውን የክልሉ መንግስት ዐስታውቋል። የተደራጀና ወጥ ጥናት ከተካሄደ...
ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ታሰረ
እውቁ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በፓሊስ ተይዞ መወሰዱን ምንጮች አስታወቁ። የቀድሞው የአዲስ ነገር ጋዜጣ ባልደረባ እንዲሁም ከስደት መልስ ተራራ ኔትወርክ የተሰኘው የኦንላይን ሚዲያ...
የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ጉዳይ ለዲፕሎማሲያዊ እርምጃዎች ቦታ እንደሚሰጥ ተሰማ
አሜሪካ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ስራ ለመስራት የዘር ማጥፋት ወንጀል መሰየምን ውሳኔ አቆመች። ከፍተኛ የአሜሪካ ዲፕሎማት የቢደን አስተዳደር የዘር ማጥፋት መፈጸሙን በይፋ እንደማይወስን እና...
በኦሮሚያ የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋረጠ
በአንዳንድ የኦሮምያ ከተሞች የሞባይል ዳታ ኢንተርኔት አገልግሎት ካለፈው እሁድ ጀምሮ መቋረጡን ከነዋሪዎች መካከል ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ።
በሚገኝባት የአምቦ ከተማ...