ህወሃት ህጻናትን ለጦርነት እየማገደ ነው
ህወሃት ህፃናትን ወደ ጦር ሜዳ እየማገደ የነገ አገር ተረካቢ ትውልድ እንዳይኖር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን ጠበቃና የህግ ባለሙያ ዳዊት መንግስቱ ተናግሩ።
በቅርቡ በአፋር ክልል አዲስ ዉጊያ መቀስቀሱን ዩናይትድ ስቴትስ ተቃወመች
በቅርቡ በአፋር ክልል አዲስ ዉጊያ መቀስቀሱን ዩናይትድ ስቴትስ ተቃወመች።የአፋር ክልልና የኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት ባለስልጣናት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ከፈተዉ ባሉት ጥቃት በርካታ...
በአማራ ክልል ከ147 በላይ ሴቶች በሕወሓት ተደፍረዋል
የሕወሓት ኃይሎች በአማራ ክልል ወረራ ፈፅመውባቸው በነበሩ አካባቢዎች እስካሁን ባለ መረጃ ከ147 በላይ ሴቶችን መድፈራቸውን የክልሉ መንግስት ዐስታውቋል። የተደራጀና ወጥ ጥናት ከተካሄደ...
ፓለቲከኛ አብረሃ ደስታ ታሰሩ
ፍርድ ቤት የቀረቡት የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባለሥልጣን አቶ አብርሐ ደስታ “ግጭት በመቀስቀስ” እና “ሕገ-ወጥ ሽጉጥ ይዞ በመገኘት” መጠርጠራቸውን ጠበቃቸው ተናገሩ። አቶ...
መፍትሄው ዲፕሎማሲ ብቻ ነው – አሜሪካ
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የቀጠናዊ ጉዳዮች ቃል አቀባይ ሳሙኤል ዋርበርግ፤ ትላንት እሁድ በሰጡት ቃል አሜሪካ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብ ጉዳይ ብቸኛው...
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፡ በመተከል ዞን ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች በተፈጠረ አለመረጋጋት የፀጥታ ኃይሎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
ስማቸው...
የኤርትራዊያን ስደተኞ ስጋት
ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጇ ይታወሳል፤ ማንኛውም ከሌላ አገር የሚመጣ ሰው ደግሞ ለ14 ቀናት መንግሥት ባዘጋጃቸው ለይቶ ማቆያ ማዕከላት...
በሚኤሶ ጥቃት የተፈጸመባቸው ጋዜጠኞች ሾፌር አቶ ሱሌይማን አህመድ ሕይወት አለፈ
ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ በነበረ የድሬዳዋ ከተማ መገናኛ ብዙኃን የጋዜጠኞች ቡድን አባላት ላይ በተፈጸመ ድብደባ የቡድኑ ሾፌር አቶ ሱሌይማን አህመድ ከቀናት የሕክምና ክትትል...
የኤርትራዊያን ስደተኞችን መጠለያዎች እያዛወረ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ
የኢትዮጵያ መንግሥት ትግራይ ውስጥ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ በሰሜን ትግራይ የስደተኞች መጠለያዎች ውስጥ የነበሩ የኤርትራ ስደተኞችን ወደ ደቡብ ትግራይ ና ሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች...
በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ
የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።









