አቶ ለማ ለምስክርነት ተጠሩ
ሰኔ 16 ቀን 2010 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተደረገው ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ በድርጊቱ ላይ...
የኤርትራዊያን ስደተኞችን መጠለያዎች እያዛወረ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ
የኢትዮጵያ መንግሥት ትግራይ ውስጥ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ በሰሜን ትግራይ የስደተኞች መጠለያዎች ውስጥ የነበሩ የኤርትራ ስደተኞችን ወደ ደቡብ ትግራይ ና ሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች...
ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፡ በመተከል ዞን ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በሚገኙ ሁለት ወረዳዎች በተፈጠረ አለመረጋጋት የፀጥታ ኃይሎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
ስማቸው...
መቐለ በአውሮፕላን ጥቃት 6 ሰዎች ተገደሉ፤ የሕክምና ምንጭ
ዛሬ በመቐለ በተፈፀመ የአውሮፕላን ጥቃት ስድስት ተገድለው 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የአይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ገለጹ ። የአየር ጥቃቱ በመቐለ በተለምዶ...
ንግስት ይርጋ ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግፍ
ጌታቸው ሽፈራው
መስከረም 5/2009 ዓም ከምሽቱ 1:00 ሳንጃ ከተማ የተያዝኩ ሲሆን ወዲያውኑ እንደተያዝኩ በተፈፀመብኝ ድብደባ አእምሮዬን በመሳቴ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዴትና በምን እንደመጣሁ...
የሰብአዊ መብጥሰት በትግራይ ክልል እንዲቆም ኢሰመጉ ጠየቀ
በትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢዎች በሚታየው የህግ ማስከበር ሂደት፣ ባልታጠቁ እና ሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሰው የሰብአዊ መብት ጥሰት እና አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ...
አንቶኒ ብሊንከን ስለሰላም ንግግሩ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መነጋገራቸው ተገለጸ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በፌደራል መንግሥቱ እና በትግራይ ኃይሎች መካከል በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ስላለው የሰላም ውይይት በተመለከተ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
በአጣየው ግጭት ክስ የቀረበባቸው መቃወሚያ አቀረቡ
ከመጋቢት 24 እስከ 29 2011 ዓም በሰሜን ሸዋ ዞን እና በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮምያ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ውስጥ በተለይም በከሚሴ ፣...
መፍትሄው ዲፕሎማሲ ብቻ ነው – አሜሪካ
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የቀጠናዊ ጉዳዮች ቃል አቀባይ ሳሙኤል ዋርበርግ፤ ትላንት እሁድ በሰጡት ቃል አሜሪካ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብ ጉዳይ ብቸኛው...
አዲስ አበባ በራሷ ግዛተ-መሬት ላይ የፌዴራል አድያምነት /ክልልነት/ መብት ሊረጋገጥላት ይገባል! – ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ...
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አወቃቀር በመመዘኛዎቹ ላይ በኢትዮጵያ ተፃራሪ አቋም ባላቸው ልሂቃን ዘንድ ስምምነት ላይ ሊደርስ ቢችል፣ ፌዴራላዊ የመንግስት አደረጃጀት የፖለቲካ አለመግባባት መንስኤ ሊሆን...











