Wednesday, September 18, 2024
Sponsored

ኢ/ር ስመኘው ስለ ግድቡ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ዝግጅት ላይ ነበር

ከመንግስት ኮሙዩኒኬሽን በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች በትዕግስትና በጽናት በጋራ እየፈታን ለውጡን ልናስቀጥል ይገባል! በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ...

ደሴ እና የሸዋበር መስጊድ! የጢጣው ኮሌኔል ጉድ!

(በውብሸት ሙላት) እስከ 2003/4 ዓ.ም. (በትክክል ባላስታውሰውም) ድረስ ዋና ተልእኮው ግጭት መፍጠር የሚመስል ተግባር ውስጥ የተሰማራ አንድ ኮሌኔል(ስሙን ላለመጥቀስ ነው) ነበር፡፡ ጢጣ የወታደር ካምፕ...

በሚኤሶ ጥቃት የተፈጸመባቸው ጋዜጠኞች ሾፌር አቶ ሱሌይማን አህመድ ሕይወት አለፈ

ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ በነበረ የድሬዳዋ ከተማ መገናኛ ብዙኃን የጋዜጠኞች ቡድን አባላት ላይ በተፈጸመ ድብደባ የቡድኑ ሾፌር አቶ ሱሌይማን አህመድ ከቀናት የሕክምና ክትትል...

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ትእዛዝ መሰረት በርካቶች በእጃቸው ያለውን የውጭ ሀገር ገንዘብ ወደ ባንክ...

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ትእዛዝ መሰረት በርካቶች በእጃቸው ያለውን የውጭ ሀገር ገንዘብ ወደ ባንክ እያስገቡ ነው አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ታሪካዊ የለውጥ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው-አምባሳደር ማይክል ራይነር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ጊዜ አንስቶ ታሪካዊ የለውጥ እርምጃዎችን እየወሰዱ መሆኑን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ተናገሩ። የአሜሪካ - ኢትዮጵያ...

የቅዳሜው የድጋፍ ሰልፍ ብዙ እንድምታ ያለው ነው

(በያሬድ ሀይለማርያም) ከ1997ቱ የቅንጅት ሰልፍ ለየት የሚለው በተሳታዊዎች ስብጥር አይነት ይመስለኛል። በነገው ሰልፍ ሦስት አይነት የማህበረሰቡ ክፍሎች የሰልፉ ታዳሚ ይሆናሉ። የመጀመሪያው በመንግስት መዋቅር ውስጥ...

አዲሱን የአማራው ፓርቲ ማን ወለደው?

(ጌታቸው ሺፈራው) ዛሬ ሰኔ 2/2010 ዓም በባህርዳር አዲስ የአማራ ፓርቲ ምስረታ ጉባኤ ተጀምሯል። በምስረታው ላይ ሁለት አይነት "የሕዝብ" ስሜት ይብፀባረቃል። አንደኛው ደስታ ነው። ሁለተኛው...

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለካቢኒያቸው ገለጻና ማሳሰበያ ሰጡ

በወንድወሰን ሽመልስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ ረፋዱን(ግንቦት 7) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለተሰበሰቡ የተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በስራዎቻቸውና አሰራር ዙሪያ ገለጻና ማሳሰቢያ...

ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቃሉ አማራዎች እና የህገመንግስቱ አንድምታ

(ዘላለም እሼቱ) በሀገሪቱ የመዘዋወር መብት እንዲሁም ቋሚ የመኖሪያ ቦታ የመመስረት ለሁሉም ዜጎች በዘር በሀይማኖት በብሔር ልዩነት ሳይደረግ የተሰጠ ሰፊ መብት መሆኑን ከህገመንግስቱ አንቀፅ 32 ላይ...

ፕሮፌሰር መስፍን ምን ነካቸው?

(ጌታቸው ሺፈራው) በጠዋቱ የፕሮፌሰር ገፅ ላይ አንድ ፅሁፍ አነበብኩ። "የአማራ ፋሽዝም" ይላል። ጥቅስ ውስጥ እንኳን አላስገቡትም። እንደተረጋገጠ ሀቅ የፃፉት ነው። አላመንኩም። ደግሜ አየሁት። ከሌላ...

Latest article

በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ

የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ

በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ወልቂጤ ከተማ ለወራት ላጋጠመ የውሃ ችግር ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ የሰዎች...

በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት አገልግሎት ተነፈጉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ ሰኞ ጥር 29/2015 ዓ.ም. ከተጀመረው የነነዌ ጾም ጋር ምዕመናን ጥቁር...