ፕሮፌሰር መስፍን ምን ነካቸው?
(ጌታቸው ሺፈራው) በጠዋቱ የፕሮፌሰር ገፅ ላይ አንድ ፅሁፍ አነበብኩ። "የአማራ ፋሽዝም" ይላል። ጥቅስ ውስጥ እንኳን አላስገቡትም። እንደተረጋገጠ ሀቅ የፃፉት ነው። አላመንኩም። ደግሜ አየሁት። ከሌላ...
ኦህዴድ በዞንና በከተማ አስተዳደሮች አዳዲስ የአመራር ምደባ አደረገ
በጨፌ ኦሮሚያ አብላጫ ወንበር በመያዝ የኦሮሚያ ክልልን በመምራት ላይ የሚገው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) በዞን እና በከተማ አስተዳደሮች ደረጃ አዳዲስ የአመራር ምደባ ማድረጉን...
ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቃሉ አማራዎች እና የህገመንግስቱ አንድምታ
(ዘላለም እሼቱ)
በሀገሪቱ የመዘዋወር መብት እንዲሁም ቋሚ የመኖሪያ ቦታ የመመስረት ለሁሉም ዜጎች በዘር በሀይማኖት በብሔር ልዩነት ሳይደረግ የተሰጠ ሰፊ መብት መሆኑን ከህገመንግስቱ አንቀፅ 32 ላይ...
አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለአቶ በረከት ክስ መልስ ሰጡ
(ንጉሱ ጥላሁን)ሰሞኑን የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በርከትን እና አቶ ታደሰን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ማገዱን ተከትሎ አቶ በረከት ለተለያዩ ሚዲያዎች ውሳኔው:-
=> በስብሰባው ለመታደም ዋስትና ስላልተሰጠኝ...
የቅዳሜው የድጋፍ ሰልፍ ብዙ እንድምታ ያለው ነው
(በያሬድ ሀይለማርያም) ከ1997ቱ የቅንጅት ሰልፍ ለየት የሚለው በተሳታዊዎች ስብጥር አይነት ይመስለኛል። በነገው ሰልፍ ሦስት አይነት የማህበረሰቡ ክፍሎች የሰልፉ ታዳሚ ይሆናሉ። የመጀመሪያው በመንግስት መዋቅር ውስጥ...
ደሴ እና የሸዋበር መስጊድ! የጢጣው ኮሌኔል ጉድ!
(በውብሸት ሙላት) እስከ 2003/4 ዓ.ም. (በትክክል ባላስታውሰውም) ድረስ ዋና ተልእኮው ግጭት መፍጠር የሚመስል ተግባር ውስጥ የተሰማራ አንድ ኮሌኔል(ስሙን ላለመጥቀስ ነው) ነበር፡፡ ጢጣ የወታደር ካምፕ...
ኢ/ር ስመኘው ስለ ግድቡ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ዝግጅት ላይ ነበር
ከመንግስት ኮሙዩኒኬሽን በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ
የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች በትዕግስትና በጽናት በጋራ እየፈታን ለውጡን ልናስቀጥል ይገባል!
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ...
በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ትእዛዝ መሰረት በርካቶች በእጃቸው ያለውን የውጭ ሀገር ገንዘብ ወደ ባንክ...
በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ትእዛዝ መሰረት በርካቶች በእጃቸው ያለውን የውጭ ሀገር ገንዘብ ወደ ባንክ እያስገቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ...
በሚኤሶ ጥቃት የተፈጸመባቸው ጋዜጠኞች ሾፌር አቶ ሱሌይማን አህመድ ሕይወት አለፈ
ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ በነበረ የድሬዳዋ ከተማ መገናኛ ብዙኃን የጋዜጠኞች ቡድን አባላት ላይ በተፈጸመ ድብደባ የቡድኑ ሾፌር አቶ ሱሌይማን አህመድ ከቀናት የሕክምና ክትትል...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ታሪካዊ የለውጥ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው-አምባሳደር ማይክል ራይነር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ጊዜ አንስቶ ታሪካዊ የለውጥ እርምጃዎችን እየወሰዱ መሆኑን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ተናገሩ። የአሜሪካ - ኢትዮጵያ...