Wednesday, April 24, 2024
Sponsored

የአንዳርጋቸው ቁጭትና “ምሁራዊ” ዕዳ

(መሐመድ አሊ መሐመድ) "ነፃነትን የማያውቅ 'ነፃ አውጭ'" በተሰኘው መጽሐፍ ሽፋን ላይ የምናየው ምስል ስጋው ያለቀና አጥንቱ የተፋቀ ህፃን በጣዕረ-ሞት ተይዞ ለለቅሶ የተከፈ አፉን ለመዝጋት እንኳን...

ወር ሙሉ ስለባህር ዳሩ ባንዲራ ማውራት ላላቆማችሁ – አዲስ ቸኮል

1- ልሙጥ ባንዲራ ስለተያዘ ብቻ ህገመንግስቱ ባህርዳር ላይ ተጥሷል ብለን አርባምንጭ ቦንጋ ወይ ወልቂጤ ላይ ሲሆን ዝም ካልን ባንዲራ ሽፋን ነው፤ አስቀድሞ የተጀመረው የጥላቻ...

ትኩረት ወደ አማራው!

(በመሳይ መኮነን) ህወሀት በቅርቡ በትግራይ ውስጥ አንድ ሚስጢራዊ ስብሰባ አድርጎ ነበር። በስብሰባው ላይ የህወሀት የጦር መኮንኖች ብቻ የተገኙ ሲሆን መድረኩን የሚመሩት አባይ ጸሀዬ፡ በረከት ስምዖንና...

“ሳያዩ ያመኑ ያዩትን ቢጠይቁ ኃጢያቱ ምንድነው”

ይድረስ ለክቡር ዶ/ር በድሉ ዋቅጂራ (በታዛቢው ታዘበ) አስቀድሜ በሀገሬ ባሕልና ደንብ መሰረት እንዴት ከረሙ ፣ እንዴት ሰነበቱ ስል ፣ ልባዊ መልካሙን ስሜቴንና ምኞቴን በተለመደው ባሕላዊ እሴት አጅቤ ነው።     ይህንን ጽሁፍ ለማዘጋጀት የተነሳሁት በወቅቱ እርስዎ...

Latest article

በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ

የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ

በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ወልቂጤ ከተማ ለወራት ላጋጠመ የውሃ ችግር ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ የሰዎች...

በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት አገልግሎት ተነፈጉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ ሰኞ ጥር 29/2015 ዓ.ም. ከተጀመረው የነነዌ ጾም ጋር ምዕመናን ጥቁር...