Saturday, April 20, 2024
Sponsored

የአንዳርጋቸው ቁጭትና “ምሁራዊ” ዕዳ

(መሐመድ አሊ መሐመድ) "ነፃነትን የማያውቅ 'ነፃ አውጭ'" በተሰኘው መጽሐፍ ሽፋን ላይ የምናየው ምስል ስጋው ያለቀና አጥንቱ የተፋቀ ህፃን በጣዕረ-ሞት ተይዞ ለለቅሶ የተከፈ አፉን ለመዝጋት እንኳን...

ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቃሉ አማራዎች እና የህገመንግስቱ አንድምታ

(ዘላለም እሼቱ) በሀገሪቱ የመዘዋወር መብት እንዲሁም ቋሚ የመኖሪያ ቦታ የመመስረት ለሁሉም ዜጎች በዘር በሀይማኖት በብሔር ልዩነት ሳይደረግ የተሰጠ ሰፊ መብት መሆኑን ከህገመንግስቱ አንቀፅ 32 ላይ...

ሕዝቤን ላናግር!

(በታምራት ነገራ) ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ በሴሜን አሜሪካ የኢትዮጲያኖች የስፖርት ፌደሪሽን በሚያዘጋጀው በዓል ላይ በመገኘትና በጁላይ 6 አርብ በኢትዮጲያ ቀን ላይ ንግግር ለማድረግ ጠይቀዋል፡፡...

የሰሞኑ ፖለቲካ

(በሚኪ አማራ) ኦነጎች እንግዲህ ከረዠም አመት በኋላ ወደ አገር ቤት ገብተዋል፡፡ በእርግጥ የመንግስት ጥሪ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በፊትም የአዉሮፓ ብርድ አጥንቴ ዉስጥ ሰርስሮ እየገባ...

Latest article

በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ

የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ

በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ወልቂጤ ከተማ ለወራት ላጋጠመ የውሃ ችግር ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ የሰዎች...

በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት አገልግሎት ተነፈጉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ ሰኞ ጥር 29/2015 ዓ.ም. ከተጀመረው የነነዌ ጾም ጋር ምዕመናን ጥቁር...