የእውነት እንደሚያፈቅረኝ እና እንደሚያዛልቀኝ እንዴት አውቃለሁ?
(በቁምላቸው ደርሶ) ጾታዊ ፍቅር ውስጥ በብዛት ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል ዋናው እንዴት እንደሚወደኝ እና ወደፊት አብሮኝ እንደሚዘልቅ እርግጠኛ እሆናለሁ የሚለው ነው፡፡ ከዚህ በፊት እወድሃለሁ አንተን...
መፅሐፍ አንብቦ ያልተለወጠ ሠው ካላነበበው ሠው ምንም የሚለየውና የሚሻለው ነገር የለም
(እ.ብ.ይ.)
ወዳጄ ሆይ…. መፅሐፍት የሚያስተምሩህ በሠውነትህ ላይ ሌላ ሠዋዊ ተፈጥሮ እንድትጨምር ሳይሆን ትክክለኛ፣ ዓላማ ያለው፣ ዕውቀት ያለው፣ ምግባርና ንግግሩ አንድ የሆነና መልካም ማንነት ያለው ሠው...