Thursday, April 30, 2026
Sponsored

የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መነጋገራቸው ተገለጸ  

በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ መንግሥት ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር...

Latest article

በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ

የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ

በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ወልቂጤ ከተማ ለወራት ላጋጠመ የውሃ ችግር ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ የሰዎች...

በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት አገልግሎት ተነፈጉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ ሰኞ ጥር 29/2015 ዓ.ም. ከተጀመረው የነነዌ ጾም ጋር ምዕመናን ጥቁር...