LATEST ARTICLES

በዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ‘የፀጥታ ኃይሎች ከመጠን ያለፈ እርምጃ ወስደዋል’ – ኢሰመኮ

የሰው ሕይወት በተቀጠፈበት የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ የፀጥታ ኃይሎች አላስፈላጊ እና ከመጠን ያለፈ እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። 127ኛው የዓድዋ ድልን ለማክበር በምኒልክ አደባባይ በተሰበሰቡ...

በወልቂጤ ከተማ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ በተከፈተ ተኩስ ሕይወት ማለፉን ነዋሪዎች ተናገሩ

በደቡብ ክልል፣ ጉራጌ ዞን፣ ወልቂጤ ከተማ ለወራት ላጋጠመ የውሃ ችግር ምላሽ እንዲሰጣቸው በመጠየቅ ሰልፍ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ የሰዎች ሕይወት ማለፉን እና የአካል ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ።

በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት አገልግሎት ተነፈጉ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ ሰኞ ጥር 29/2015 ዓ.ም. ከተጀመረው የነነዌ ጾም ጋር ምዕመናን ጥቁር በመልበስ ምህላ እንዲያደርጉ ባዘዘችው መሠረት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በርካታ ሰዎች...

የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንትና ምክትላቸው በፈቀዳቸው ለቀቁ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ምክትላቸው በፍቃዳቸው ከስራቸው መልቀቃቸው ታወቀ። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት መዓዛ አሸናፊ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ሰለሞን አረዳ በገዛ ፍቃዳቸው ከኃላፊነት መልቀቃቸውም ተገልጿል። በምትካቸውም የኢፌዴሪ የህዝብ...

የአማራ ልዩ ኃይል ከሽረ እንዳሥላሴ እና አካባቢው መውጣቱ ተገለጸ

በትግራይ ሽረ እንዳሥላሴ እና አካባቢው ተሰማርቶ የነበረው የአማራ ልዩ ኃይል ከአካባቢው እንዲወጣ መደረጉን የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ጦርነቱን ለማስቆም በደረሱት የሰላም ስምምነት መሠረት የአማራ...

“የቀረበብኝ ክስ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን የሚጋፋ ነው” መስከረም አበራ

ከሦስት ሳምንታት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውላ በዋስ የተለቀቀችው የ“ኢትዮ ንቃት” የማኅበራዊ ሚዲያ መስራች እና ባለቤት መስከረም አበራ የቀረበባት ክስ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን የሚጋፋ ነው አለች። ለሁለተኛ ጊዜ...
video

Ethiopian rapper arrested for a music video critical of the government

Teddy Yo, an Ethiopian rapper who recently released a music video critical of the Ethiopian government and Addis Ababa administration, is arrested at his home.  EthioTimes learned from sources that Teddy Yo...

የፌደራል ፓሊስ መቀሌ ሊገባ ነው

የኢትዮጵያ ፌደራል ሠራዊት እስከ መጪው ሐሙስ ድረስ ወደ ትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ በመግባት የሚጠበቅበትን ኃላፊነት መወጣት እንደሚጀምር ተነገረ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ እና ከህወሓት ሪዎች...

ጋዜጠኛና መምህር መስከረም ታሰረች

ጋዜጠኛና መምህር መስከረም አበራ ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣሥ 04/2015 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋሏን ኢትዮታይምስ አረጋግጣለች። መስከረም በመንግስት የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በመተችት እንዲሁም የሰላ የፓለቲካ ትንታኔ...
Protests in Sekela (Source Satenaw)

በአማራ ተውላጆች ላይ የሚደርስው ሞት ይብቃ በማለት የሰክላ እናቶች አድባባይ ወጡ  

በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ እናቶች በአደባባይ በመውጣት በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደረግውን ዘር ተኮር ጭፍጭፋ ተቃወሙ።  ክስፍራው የደረሰን መረጃ እንድሚያሳየው፤ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ ከ50 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ...